Hiber Radio: ጎንደር ሕብረት ወያኔ ጎንደርና ቅማንትን ለመከፋፈል ማሰቡን ትቶ ስልጣኑን ለሕዝብ እንዲያስረክብ ጠየቀ፣የአሜሪካው ፕ/ት ዶናል ትራምፕ ” ሕይወታቸው በሰው እጅ ያልፋል” ያሉት የህዝብ እንድራሴ ታላቅ ተቃውሞ አስነሱ፣በኦሮሚያ ክልል ከረቡዕ ነሐሴ 17 ጀምሮ ለአምስት ቀን የሚቆይ ከቤት ያለመውጣት አድማ ተጠራ ማስጠንቀቂያም ተላልፏል፣የባሕር በር አልባዋ ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገር ወደብ ለመግዛት እየተደራደረች ነው፣በአገር ቤት የአዲስ ዓመት ኮንሰርቱ ለታገደበት ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በመላው ዓለም በማህበራዊ ሚዲያው ዳግም ሊከበር ነው፣በካናዳ በአሰቃቂ የመኪና አደጋ ሕይወታቸው የጠፋውን ሶስት ልጆች አስከሬን ለማጓጓዝ የድጋፍ ጥሪ ቀረበ፣እነ አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ለቀረበባቸው የፍርድ ቤት ማዘዣ ተገዢ የመሆናቸው ጉዳይ እያጠራጠረ ነው እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ነሐሴ 14 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ወያኔ ጎንደርን ብቻ ሳይሆን ለራሱ እንዲያመቸው ሁሉንም ለመከፋፈል ሞክሯል።ጎንደርን በአራት ለመክፈል ያሰቡት  ወልቃይትን ጨምሮ የትግራይ አካል አድርገው በጉልበት ለማስቀረት ነው። ይሄ የጀመሩት ከፋፍሎ ለማዳከም …

Read More

Hiber Radio: የኢትዮጵያኖችን እና የኤርትራኖችን ነፍሳት የታደጉት አባ ሙሴ ዘራይ በህገ ወጥ ስራ ተሰማሩ ስለመባላቸው የቀረበው አስተያየት(ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

  Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ …

Read More

Hiber Radio: በማዕከላዊ በስቃይ ላይ የቆዩት የመኢአድ ሕጋዊው ፕ/ት አቶ ማሙሸት አማረ የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው፣ዶ/ር መረራን በካቴና አስሮ ፍርድ ቤት ያቀረበው አገዛዝ ሕዝቡን ለማዋረድ መሆኑ ተገለጸ

የመኢአድ ሕጋዊው ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ድንገት በአገዛዙ ደህነቶች ከጸበል ቦታ ከወንድማቸው ጋር ታፍነው ለወራት በማዕከላዊ ከቆዩበት ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ሐምሌ 25 ቀን 2009 ፍርድ ቤት ቀርበው የተለመደው ሀሰተና የሽብር …

Read More

Hiber Radio: ነገሪ ሌንጮ፣ አቦይ ስብሃት በሙስና መታሰራቸውን ይንገሩን-በክንፉ አሰፋ

የነጋዴዎች አድማ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ገዥው ፓርቲ ከየአቅጣጫው በመወጠሩ – የችግሩን ትኩረት አቅጣጫ ማስቀየር አለበት። የተለመደ የፉገራ ካርዳቸውን መዘዝ አድርገው ለዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ሰጡዋቸው። ኦቦ ነገሪ ሌንጮ 34 የመንግስት ባለስልጣናት …

Read More

Hiber Radio: በሽብር የተከሰሰው ወጣት በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ህክምና ተከልክሎ እንደሞተ ተገለፀ፣‹‹አውቀው ነው የገደሉት፡፡ እኛንም ይገድሉናል!›› 1ኛ ተከሳሽ መልካሙ ክንፈ

(በጌታቸው ሺፈራው) በእነ መልካሙ ክንፈ የክስ መዝገብ በሽብር ተከሶ ቂሊንጦ እስር ቤት ታስሮ የነበረው ወጣት አየለ በየነ ነገሰ ህክምና እንዳያገኝ ተከልክሎ እንደሞተ ተገለፀ፡፡ ወጣት አየለ በየነ ህክምና ተከልክሎ ለሞት እንደተዳረገ …

Read More

Hiber Radio: ተቃዋሚዎች በአስቸኳይ አማራጭ መንግስት ተባብረው እንዲመሰርቱ አቶ ሌንጮ ለታ ጥሪ አቀረቡ፣ፋሺስት ጣሊያን በኢትዮጵያ ላይ ላደረሰው የመርዝ ጋዝ ጭፍጨፋ የእንግሊዞች ድጋፍ እንደነበረው ተጋለጠ፣በአማራ ስም ትግራይ በሽማግሌ ስም ከሔዱት ብዙዎቹ ሕዝቡን ሲያስገድሉና ሲገሉ የነበሩ መሆናቸው ተገለጸ፣አንድ ምእራባዊያን አገር ጎብኚ ኢትዮጵያ ውስጥ ከባለቤታቸው ፊት በዝሆን ተጨፍልቀው ሞቱ፣በሳውዲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ ዛሬም አሳሳቢ ነው የምህረት አዋጁ ዳግም እንዲራዘም ተጠየቀ፣ከቁርጥ ግብር ጋር የተነሣው ተቃውሞ ብሔራዊ አቅጣጫ ሊይዝ እንደሚችል ባለስልጣናቱ ስጋታቸውን ገለጹ አገዛዙ ሽንፈት ደርሶበታል ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 16 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ተቃዋሚዎች ራሳችንን ማታለል የለብንም። በአስቸኳይ ከኢህአዴግ ተቃራኒ የሆነ ሀይል መፍጠር አለብን። እነሱ ስልጣን ላይ ሲወጡ ሁለት ስትራቴጂ ነድፈው ነው። ከቻሉ ኢትዮጵያን መግዛት ካልቻሉ …

Read More