Hiber Radio: <...ስብሃት ነጋ ከአንድነት ሊቀመንበር ከኢ/ር ግዛቸው ጋር በምስጢር መነጋገራቸውን እኔ በተገኘሁበት ስብሰባ ላይ ተናግሯል...እኔን ከደህነት ጋር ይሰራል የሚሉት ግን...> አቶ ሀብታሙ አያሌው ከህብር ጋር ካደረገው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ ያድምጡት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …

Read More

Hiber Radio: ፍትሕ ለኢትዮጵያ ፍትሕ ለማዋይሽ በሚል በመጪው ቅዳሜ ዘመቻ ይጀመራል

ፍትሕ ለኢትዮጵያ ፍትሕ ለማዋይሽ በሚል በማህበራዊ ሚዲያ ከነገ በስቲያ ቅዳሜ በአገር ቤትና በውጭ በቃሊቲ እስር ቤት የዕድሜ ልክ እስረኛ የሆኑትን አራት ልጆች እናት ወ/ሮ እማዋይሽ አለሙንና ሌሎች በግፍ እስር ላይ …

Read More

Hiber Radio: የእኔ ጀግኖች፤ ሦስቱ ዘመነዎች በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው

በልዩ ልዩ አጋጣሚ የተለያየ ስምና ግብር ካላቸው ዕልፍ ሰዎች ጋር ተዋውቄያለሁ፤ በሕይወት መስተጋብር እንደሌላው ሰው ሁሉ፡፡ ‹‹ዘመነ›› የሚባል ስም ያላቸው ሦስት የተለያዩ ሰዎችን አውቃለሁ፤ ሦስቱም ከተራራ የገዘፈ ታሪክና የታላቅ ስብዕና …

Read More

Hiber Radio: ታጋይ ዘመኔ ካሴን ለመርዳት የተዘጋው የዕርዳታ ማሰባሰቢያ ተከፍቶ ድጋፍ ማሰባሰቡ ቀጥሏል

በቅርቡ ከኤርትራ ለሕክምና የወጣው ታጋይ ዘመነ ካሴን ለመርዳት አስቀድሞ በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው አማካኝነት ተከፍቶ የነበረው የጎ ፈንድ ሚ ዕርዳታ ማሰባሰቢያ በአሁኑ ወቅት ተመልሶ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ታውቋል። ታጋይ ዘመነ ካሴን …

Read More

Hiber Radio: ከስድስት ሚሊዮን በላይ ዜጎቹ በኢትዮጵያ በርሀብ እየማቀቁ የኢህአዴግ መንግስት ብዛት ያለው የበቆሎ ምርት ለኬኒያ ለመሸጥ ተስማማ፣ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ለማግኘት ሲሉ ሌሎች ባለሙያዎች የሰሩትን ጥናት የራሳቸው አድርገው ማቅረባቸው ተጋለጠ፣በጎንደር የተጠራው ታላቁ ሩጫን ሕዝቡ በተቃውሞ ሳይሳተፍ መቅረቱ ተገለጸ፣የናይጂሪያ መንግስት የኢትዬጵያ አየር መንገድን ከህገወጥ የገንዘብ ገፈፋ ተግባሩ እንዲታቀብ አስጠነቀቀ፣ማሰልጠኛ እንሰራለን በሚል ገበሬዎችን አፈናቅለው ከኦሮሚያ የወሰዱትን መሬት ሸንሽነው ቤት ሊሰሩበት መሆኑ የተጋለጠባቸው የደህነት ባለስልጣናት ቁጣቸውን ገለጹና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ግንቦት 13 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የምንቃወመው በአገር ቤት በፈሙት ወንጀል እሳቸውና ስርዓቱ የሰሩትን ኢሰብዓዊ ድርጊት እንጂ ዘረኛ ደጋፊዎቻቸው እንደሚሉት ከትግራይ ስለሆኑ አይደለም ። ብቃት ባይኖራቸውም …

Read More