Hiber Radio: ሕወሓት በአማራ ሕዝብ ላይ የከፈተው የዘር ማጥፋት -ትኩረት ሊያገኝ የሚገባው የአማራ ሐኪሞች ጥሪ
በህብር ሬዲዮ ከሁለት ሳምንት በፊት በብር ሸለቆ ከአማራ ክልል ታፍሰው የተወሰዱ ወጣቶች ላይ ሚፈጸመውን የማሰቃየት እርምጃ የግዳጅ የማያውቁት መርፌን ጨምሮ ዘግበናል።ዛሬም በልዩ ልዩ የማሰቃያ ቦታዎች የሚፈጸመው ግፍ አልቆመም።ድርጊቱ በሰብዓዊነት ላይ …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በህብር ሬዲዮ ከሁለት ሳምንት በፊት በብር ሸለቆ ከአማራ ክልል ታፍሰው የተወሰዱ ወጣቶች ላይ ሚፈጸመውን የማሰቃየት እርምጃ የግዳጅ የማያውቁት መርፌን ጨምሮ ዘግበናል።ዛሬም በልዩ ልዩ የማሰቃያ ቦታዎች የሚፈጸመው ግፍ አልቆመም።ድርጊቱ በሰብዓዊነት ላይ …
Read More
የሕዝባዊ አሻጥር ሥራዎች: ለመለስተኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን በታደሰ ብሩ(ዶ/ር) በ2009 የትምህርት ዓመት በመለስተኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን ተግባራዊ ሊደረጉ የሚችሉ የሕዝባዊ አሻጥር ዓይነቶች የምታስተምሩት የትምህርት ዓይነት ምንም …
Read More
ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …
Read More
የመብት ተሞጋቹ ኦክላንድ ኢንስቲቲዩት በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ካስፈለገ ብቸኛው ወቅት አሁን ብቻ ነው ሲል ጥሪ አቀረበ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ …
Read More
< … መምህሩ ለመንግስት ደጋግሞ ተናግሯል።የሚሰማ የለም ።ለማይሰማኝ አካል እንዴት ደግሜ እናገራለሁ ብሎ በዝምታ ተቃውሞውን ገልጿል። ዝምታው ውጤት ያመጣል ወይ…ሁኔታዎች ወደ ተረጋጉ የሕዝቡ ጥያቄ ተገቢ መልስ የሚያገኝበት ሁኔታ መፈጠር አለበት …
Read More
በትላንቱ (September 19, 2016) ቀን በዋሺንግተን ከተማ የተካሄደው ሕዝባዊ ትእይንት (ሰላማዊ ሰልፍ) ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ፤ የኢትዮጵያን የሕዝብ፤ የኃይማኖት፤ የጾታ፤ የእድሜ እና ሌሎች ስርጭቶች የሚያንጸባርቅ ነበር። ከቴክሳስ፤ ከጅወርጅያ፤ ከኦሃዮ፤ ከንውዮርክ፤ …
Read More
የህብር ሬዲዮ መስከረም 8 ቀን 2009 ፕሮግራም < … መምህሩ ለመንግስት ደጋግሞ ተናግሯል።የሚሰማ የለም ።ለማይሰማኝ አካል እንዴት ደግሜ እናገራለሁ ብሎ በዝምታ ተቃውሞውን ገልጿል። ዝምታው ውጤት ያመጣል ወይ…ሁኔታዎች ወደ ተረጋጉ የሕዝቡ …
Read More
በሳንዲያጎ ከተማ የኮሚኒቲ ሊቀመንበር የነበረው የቀድሞ የማዕበል ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ አንጋፋው ጋዜጠኛ አበራ ወጊ ከትላንት በስቲያ አርብ ምሽት በሳንዲያጎ ከተማ ትራፊክ በሚበዛበትን ኖርዝ ፓርክ ጎዳና በመኪና ተገጭቶ ሕይወቱ አልፏል።በሳንዲያጎ የሚገኙ …
Read More
በአገር ቤት በስልጣን ላይ ያለው በሕወሓት የበላይነት እና ሙሉ ቁጥጥር ስር ያለው ስርዓት በፌደራል ስም የሚጠራ አይደለም። ህወሓት <<ፌዴራል ስርዓት>> እያለ የሚቀልድበት የሁሉም ነገር የበላይ ሕወሃት የሆነበት ስርኣት ነው:፡ ገለታው …
Read More
< … ትላንት ንጹህ የሆኑትን ያለወንጀላቸው አስረው ካሰቃዩዋቸው መካከል ጥቂቶቹን የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላትን ጭምር ፈተው ፕሮፖጋንዳ ለመስራት ሲራወጡ ዛሬ ደግሞ ይሄው እኛን ሕጋዊውን የመኢአድ አመራሮች በደህነት እያሳደዱ ነው…የኢትዮጵያ …
Read More