Hiber Radio: ኢትዮጵያዊው የማራቶን ጀግና በኦሎምፒክ መድረክ በአገር ቤት የሚፈጸመውን ግፍ መቃወሙ ታላቅ ብሔራዊ ጀግና አሰኘው፣አሜሪካዊው ከፍተኛ ዲፕሎማት በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተነሳው ተቃውሞ ለኢትዮጵያው አገዛዝ ብርቱ ፈተና መሆኑን ገለጹ፣የትግራይ ሕዝብ በስሙ የቀረውን ኢትዮጵያዊ ወገኖቹን በሚገድለው ስርዓት ላይ እንዲነሳ ተጠየቀ ሌሎችም ዜናዎች
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 15 ቀን 2008 ፕሮግራም < … ዛሬ አዲስ አበባን የጦርነት ቀጠና ያስመሰላት የሕወሃት አገዛዝ ያልተረዳው ይሄ የተጀመረ ወታደር ማንጋጋት የትኛውንም አምባገነን ከውድቀት አላዳነም…ታላቅ ነኝ ያለው ሳዳም አትግደሉኝ …
Read More
