Author: Habtamu
Hiber Radio: ሰራዊቱ ጠመንጃውን በዘረኛ አዛዦቹ ላይ እንዲያዞር ሕዝብን መግደሉን እንዲያቆም ብ/ጄኔራል ሀይሉ ጎንፋና ኮ/ል ደረሰ ተክሌ በጋራ ጥሪ አስተላለፉ፣ ዶ/ር መረራ ጉዲና ኢህአዴግ የጀመረው አጥፍቶ መጥፋት እንደማያዋጣው ገለጹ፣ ፣የአጋዚ የቀድሞ ኮማንደር አዛዥ ኮ/ል አለበል አማረ ሰራዊቱ በሕዝብ ላይ ተኩስ ባሉት ላይ ጠመንጃውን እንዲያዞር ጠይቀዋል፣በአማራና በኦሮሚያ ክልል በሁለት ቀናት ብቻ ከ140 በላይ ንጹሃን በአገዛዙ ታጣቂዎች ተገደሉ ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 1 ቀን 2008 ፕሮግራም < …ይሄ የኢትዮጵያ ሰራዊት አይደለም ። ወያኔ ስልጣኑን ለማስጠበቅ ያደራጀው ሰራዊት ነው።በአንዳንድ ቦታዎች የሰራዊቱ አባላት ከወገናቸው ጎን መሰለፋቸውን እያየን ነው ይሄ መበረታታት አለበት …
Read More
Hiber Radio: ወያኔ ሆይ ልብ ግዛ! … ሕዝብም በእምቢተኝነቱ ይግፋበት!
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በደብረ ታቦር፣በአዘዞ.፣ በጋይንት የአማራ_ተጋድሎ በተለያዩ ቦታዎች እንደቀጠለ ነው። ጎንደር ክፍለ ሃገር ተጋድሎውን እያፋፋመው ይገኛል። ጎንደር ከተማ አሁንም የጦርነት ቀጠና እንደሆነች ነው። አርማጭሆ ፣ ጠገዴ እና ወልቃይት …
Read More
Hiber Radio: በአማራና በኦሮሚያ ክልል የሚደረጉትን ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፎች ሁሉም እንዲደግፍ ጥሪ ቀረበ፣የሕወሃት አገዛዝ ሕግ ጥሶ ሰልፉን የማደናቀፍ ሩጫው ተቀባይነት አላገኘም
በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በሉት ሃያ አምስት ዓመታት በአማራ በኦሮመ ሕዝቦች ለይ ከሚአደርሰው የከፋ በደል በተጨማሪ ለሕዝቡ ሰላማዊ ጥያቄ የሚሰጠው የጥይት ምልስን ለመቃወም፣ የሕዝብ መብት እንዲከበር ለመጠየቅ በመላው ኦሮሚያ እና …
Read More
Hiber Radio: < ስርዓቱ ኦሮሞና አማራን ለማጋጨት የጣረው ከሽፏል > አክቲቪስት አሚን ጁዲ ፣<አሁን የቀረው ብሄራዊ ለውጥ ወደሚያመጣ ተቃውሞ ማሸጋገር ነው> ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን የቀድሞ የኢ/ራዕይ ሊቀመንበር (ልዩ ቃለ ምልልስ)
< ስርዓቱ ኦሮሞና አማራን ለማጋጨት የጣረው ከሽፏል > አክቲቪስት አሚን ጁዲ ፣<አሁን የቀረው ብሄራዊ ለውጥ ወደሚያመጣ ተቃውሞ ማሸጋገር ነው> ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን የቀድሞ የኢ/ራዕይ ሊቀመንበር (ልዩ ቃለ ምልልስ) የኦነግ የፖለቲካ …
Read More
Hiber Radio: የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ የምርጫ ፉክክር እና አሜሪካዊያን ሙስሊሞች ፣ ጥቁሮች እና ላቲኖች ስለ ምርጫው ምን የሚሉት ነገር አለ?(ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ
የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ የምርጫ ፉክክር እና አሜሪካዊያን ሙስሊሞች ፣ ጥቁሮች እና ላቲኖች ስለ ምርጫው ምን የሚሉት ነገር አለ?(ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ
Read More
Hiber Radio: ኢትዮጵያዊነት የብሄር/ብሄረሰብ ጥያቄና ፌዴራሊዝም ! – ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)
የኢትዮጵያውያን ፎረም በአውሮፓ ባዘጋጀው በዴን ሀግ ከተማ ከጁላይ 28 እስከ 30/2016 በሚደረገው የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል መድረክ ላይ ለውይይት የቀረበ ጥናት ! መልካም ንባብ!! ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) መግቢያ ! አብዮቱ ከፈነዳ …
Read More
Hiber Radio: በጎንደር የአማራ ሕዝብ ያካሄደው ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በአገር ቤትና በውጭ ታላቅ መነቃቃት ፈጠረ፣ሕወሓትን አስደንግጦ የተለመደ ውግዘቱን ጀምሯል፣በሳውዲያሉ ኢትዮጵያውያን ዕጣ ባይታወቅም ሕንድ ዜጎቿን ልታስወጣ ነው፣ሕዝቡ በነጻ ይለቀቁ ያላቸው ኮ/ል ዘውዱ ዛሬ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል ሌሎችም አሉን
የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 24 ቀን 2008 ፕሮግራም <… ሕዝቡ ስርዓቱ አንዱን ካንዱ ለማጋጨት ሲያደርግ የነበረውን ጥረት አውቆ አንድ ላይ ለመብቱ መቆም ከቻለ የነጻነት ቀኑ ቅርብ ነው በተለይ አማራና ኦሮሞን ለማጋጨት …
Read More
Hiber Radio: < ቤተ አማራ ማንም ሕዝብ ጠላት ነው አይልም በአማራ ላይ የተነሳ በአማራ ማንነት ላይ የዘመተው ሕወሓት ግን ጠላታችን ነው…> አቶ መሳፍንት ባዘዘው የቤተ አማራ ም/ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ (ከህብር ሬዲዮ ጋር ሙሉ ቃለ መጠይቅ)
ቤተ አማራ በማህበራዊ ሚዲያው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስለ አማራ መብት መረገጥ ደጋግመው ድምጻቸውን በማሰማታቸው እየታወቅ መጥተዋል። የአማራን ብሄርተኝነት የሚሰብኩ ብቻ ሳይሆን በኦሮሚያ ክልል በሕወሃት አገዛዝ ለሰላማዊ ተቃውሞ የተወሰደውን የግፍ አጸፋ …
Read More
Hiber Radio: ትግሉ እስክ ድል ደጃፍ ድረስ እንዲዘልቅ በአላህ ስም ተማምለናል! – የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ሕብረት
July 27, 2016 ዛሬ በሃገራችን ከእምነት ነፃነት መነፈግ፣ በሕይወት የመኖር ዋስትና እስከ ማጣት ድረስ ጠመንጃ የአነገቡና ሣንጃ የወደሩ የአንድ መንደር ልጆች በተቆጣጠሩት አምባገነናዊ አገዛዝ ሥር የሕዝቦች መገደል፣ መታሠርና ከአገር …
Read More
