Hiber Radio: ፈረንሳይ ውስጥ በሰደተኞች መካከል በተነሳ ግጭት አንድ ኢትዮጵያዊ ሲሞት ስድስት ቆሰሉ
በታምሩ ገዳ ፈረንሳይን ከእንግሊዝ በሚያዋስነው የካሊስ ወደብ አካባቢ ከፕላስቲክ ፣ከ ካርቶኖች እና ከቆርቆሮ ቁርጥራቾች የተሰሩ አጅግ ጎስቋላ በሆኑ ኑሮ ደሳሳ ጎጆዎች ውስጥ በሚኖሩ ከኢትዮጵያ፣ከኤርትራ፣ ከሱዳን እና ከመሳሰሉት ከሰሃራ በርሃ በታች …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በታምሩ ገዳ ፈረንሳይን ከእንግሊዝ በሚያዋስነው የካሊስ ወደብ አካባቢ ከፕላስቲክ ፣ከ ካርቶኖች እና ከቆርቆሮ ቁርጥራቾች የተሰሩ አጅግ ጎስቋላ በሆኑ ኑሮ ደሳሳ ጎጆዎች ውስጥ በሚኖሩ ከኢትዮጵያ፣ከኤርትራ፣ ከሱዳን እና ከመሳሰሉት ከሰሃራ በርሃ በታች …
Read More
(ከቀለም ቀንድ ጋዜጣ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ) የቀለም ቀንድ ኢትዮጵያ ላለፉት ዐሥርት ተከታታይ ዓመታት ባለሁለት አሃዝ እድገት ማስመዝገቧ በመንግሥት በኩል ሲገለጽ ቆይቷል፡፡ በመንግሥት በሚገለጸው አሃዝ ባይስማሙም ዓለም አቀፍ ተቋማትም እድገት …
Read More
ሰሞኑን በጥቁር አሜሪካውያን እና በፖሊሶች መካከል የተከሰተው ተቃርኖ ከኢትዮጵአዊ ቤተሰብ ተወልዶ በነጭ አሳዳጊዎች እቅፍ እያደገ ለሚገኘው ኢትዮጵያዊ ጨቅላ ያለው አንደምታ ሲቃኝ << ወደፊት ፖሊስ ሆኜ ማህበረሰቡን ማገልገል ጽኑ ምኞቴ ነው>> …
Read More
ተስፋሁን አለምነህ ስለሱ የሚባለውን ይሰማ ነበር? ለምን በዚህ ጊዜ ብቅ ማለት ፈለገ? በኤርትራ ያሉት የነጻነት ሀይሎች መቼ ነው ለሕዝቡ የሚደርሱለት ለሚለው ጥያቄ የሰጠው መልስ እና ተያያዝ ጉዳዮች ተነስተዋል። ተስፋሁን ለመጀመሪያ …
Read More
በጠና ታሞ ዛሬም ያለ ሕክምና በህመም ማስታገሻ ላይ የሚገኘው የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ አያሌው ከአገር ወጥቶ እንዲታከም ጠቅላይ ፍርድ ቤት በጠየቀው የሐኪሞች ቦርድ ደብዳቤ ላይ ውሳኔ ሳይሰጥ …
Read More
የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 17 ቀን 2008 ፕሮግራም <… ተስፋሁን ሞተም ሆነ ሌላ ስለኔ የተባለውን አልሰማሁም።ኤርትራ ከገባሁ ጀምሮ ችግር አላገኘኝም እንቅፋትም መቶኝ አያውቅም ስራ ላይ ነበርኩ ስልጠና ላይ የተለያየ ግዳጅ ላይ …
Read More
ዐማራ ነኝ ማለታቸው እና በአውሮፕላን የተጓዙበት ቲኬትም በወንጀል ማስረጃነት ቀርቧል የትግራይ ክልል የወልቃይት ጠገዴ የዐማራ ማንነት አስተባባሪ ኮሚቴዎችና የማኅበረሰብ አባላት ላይ የመሠረተው ክስ ዛሬ ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም. ይፋ …
Read More
የሪፖርተሩ የማነ ነጋሽ አንድ ጽሁፍ አስነብቦናል። “የኤርትራ መንግሥት በኢትዮጵያ ከሚከሰቱ ችግሮች ጀርባ ስሙ ለምን ይነሳል?” በሚል ርእስ ሥር። ጽሁፉ ብዙ የተካተቱ ሐሳቦች አሉበት። አገዛዙ ኤርትራ፣ ኤርትራ ለምን እንደሚል የማነ ባቀረባቸው …
Read More
የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እየተጋጋለ ቁርጥ አለ ግምት ከሚሰጡት ስጋታቸውን የሚያነሱትን ጭምር እያስተናገደ ነው:፡ ህብር ሬዲዮም በየጊዜወ የተለያዩ እንግዶችን በወቅቱ የአሜሪካ ምርጫ ላይ ማስተናገዱን አልፎ አልፎ ይቀጥላል: ፡ ከሬዲዮ ፕሮግራሙ ጎን …
Read More
ከሐምሌ 5, 2008 ዓ.ም ጀምሮ የህወሃት አፋኝ ቡድን “የወልቃይት የአማራ ማንነት” ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴ አባልትን ለማፈንና የጎንደርን ህዝብ ለማሸበር ባደረገው የውንብድና ተግባር ጀግናውና ታጋሹ የጎንደር ህዝብ ባሳየው ታላቅ ጀግንነት ለአፈና …
Read More