Hiber Radio: የአሜሪካ ፖለቲከኞች በመሳሪያ ቁጥጥር ላይ የጀመሩት እሰጣ ገባ ሲዳሰስ

የአሜሪካ ፖለቲከኞችን ከማነታረክ እስከ ማፋጠጥ የሄደው ልዩ የሆነው የመሳሪያ ባለቤትነት መብትን የተቃወሙ የአሜሪካ የሕዝብ እንደራሴዎች ለሃአ አምስት ሰዓት የዘለቀ ተቃውሞና ውጤቱ ሲዳሰስ ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ …

Read More

Hiber Radio: ሀብታሙ አያሌው በጠና ታሞ ሆስፒታል ገባ -ከአገር ወጥቶ እንዳይታከም ተከልክሎ ነበር

የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የቀድሞ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ አያሌው በጠና ታሞ ሆስፒታል ገብቷል። ሀብታሙ ከእስር ከተፈታ በሁዋላ ከሀገር ወጥቶ እንዲታከም በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በዘሐበሳ አዘጋጆች አማካይነት ገንዘብ ቢአሰባስቡም አገዛዙ …

Read More