Hiber Radio ፡በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ከተፈጥሮ ችግር ባሻገር የመልካም አስተዳደር እጦት ውጤት ጭምር መሆኑን ምሁራኖች ገለጹ፣ የኢትዮጵያው አገዛዝ ስኳር ለውጭ ገበያ ላቀርብ ነው ማለቱ አነጋጋሪ ሆነ፣ የግብጽ የጸጥታ ሀይሎች የበርካታ ስደተኞችን አስከሬን ከበረሃ ውስጥ ወድቆ ማግኘታቸውን ገለጹ ፣ በረዳት አብራሪ ኃይለመድህን አበራ ላይ በኢትዮጵያ የተከፈተበት ክስ እንዲቋረጥ ወንድሙ ጠየቀ ፣ እና ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር አክሎግ ቢራራ ጋር እና ሌሎችም አሉን
የህብር ሬዲዮ ህዳር 5 ቀን 2008 ፕሮግራም <…ኢህአዴግ ስልጣን ላይ ከወጣ ቢያንስ አምስት ረሃብ ተከስቷል ።የተስተካከለ አስተዳደር ለአገርና ለሕዝብ የሚያስብ ስላልሆነ የስርዓት ለውጥ እስካልመጣ የዛሬ አምስት ዓመትም ረሃብ አይቀርም ። …
Read More
