ሳንፈራ በመሰከርን! ከዓለም ፀሐይ ወዳጆ

ሳንፈራ በመሰከርን! ጥቁር ካለበስን አናሞግስ ላፈር ካልገበርን አናወድስ ይኸው እንግዲህ ተሰበሰብን በሞት መሐላ ልናድስ ሙሾ ልናወርድ መጣንልህ ብድር ውለታ ልንመልስ ደግነትህን ልንዘምር በቃላት ቅያሜ ልንክስ ሃገሬም ገዷ አላማረም ላፈሯ ተምግተህ …

Read More

በእስር ላይ የሚገኘው የቀድሞው አንድነት የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሐብታሙ አያሌው ታሟል

በእስር ቤት የሚገኘው ታዋቂው ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው ዛሬ በድንገተኛ ህመም ዘውዲቱ ሆስፒታል ተወስዶ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል። በዛሬው ዕለት ሃብታሙ ከ እስር ቤት ወደ ዘወዲቱ ሆስፒታል የተወሰደበት ምክንያት በሁለቱም ጎኖቹ ላይ …

Read More

ከመቀሌ የምታንሱ ከተሞች እነማን ናችሁ›! በሱስ እንዲጠፋ የተፈረደበት ትውልድ!

በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን የሚያስተዳድረው ማነው? የሚል የጅል ጥአቄ የሚአነሳ ያለ አይመስልም። የአገሪቱን ዋና ዋና ስልጣን የተቆታጠረው ሕወሃት ዋናው መሪ እሱ ነው። ኢህአዴግ የሚለው የሕሠሃት ጃንጥላ እንደ አየሩ ጸባይ ሲፈልገው የሚጠቀምበት፣ጃንጥላ …

Read More

የዕውቁ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ አጭር የሕይወት ታሪክ በጋዜጠኛ ደረጄ ደስታ

የአንጋፋው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ስርዓተ ቀብር ዛሬ በስደት በኖረበት በሰሜን አሜሪካ ቨርጂኒአ ዛሬ ማለዳ ተፈጽሟል።የዘ-ኢትዮጵአያ አዘጋጅና አሳታሚ ጋዜጠኛ ደረጄ ደስታ ባለፉት ጥቂት ቀናት በብዙ ድካም በርከት ያሉ ወዳጆቹንና የሙያ አጋሮቹን …

Read More

የጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ መልካም ስም ከመቃብር በላይ ዘላለማዊ ሆኖ ይኖራል

የጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ስርዓተ ቀብር በነገው ዕለት ማለዳ በሰሜን አሜሪካ ቨርጂኒያ ይፈጸማል። በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ፎረም የታላቁን ጋዜጠኛ ሙሉጌታን ህልፈት አስመልክቶ ያወጣውን መግለጫ አስከትሎ እናቀርባለን። ሃሳብን በነጻነት …

Read More

ሬድዋንም ሄደ ጌታቸው ተተካ፤ ለህሊና፣ ለመርህና ለእውነት መኖር እስካልተጀመረ ድረስ አዲስ ሚኒስትር እንጂ ለውጥ አይመጣም!!!

በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ በተጭበረበረውና መቶ በመቶ በዘረፈው ምርጫ <<አዲስ>> መንግስት መሰረትኩ ሊለው ይዳዳዋል። በሕወሓት የሚሽከረከረውን <<የፌዴራል>> ተብዬ መንግስት የሚመሩ ባለስልጣናት ተሾሙ ተብሏል። ብዙዎች ይሄ መቶ በመቶ በተዘረፈ ድምጽ የተመሰረተውን <<ፓርላማ>> …

Read More