በፈረንሳይ ሰራተኞቻቸውን ለማባረር የተሰባሰቡ ባለሰልጣናት “እርቃናቸውን” ተባረሩ
ፈረንሳይ በአብዮቷ ጭምር ትታወቃለች። ምሬት ጥግ ሲደርስ አመጽ ለፈረንሳዮች አዲስ አይደለም። ዛሬ ድረስ ተጠቃሽ የሆነው የፈረንሳይ አብዮት በሕዝቡና በገዢዎቹ መካከል የነበረውን የባሪአና የሎሌ ግንኙነት ብቻ ሳይሆን ገዢዎቹ ለሕዝቡ የነበራቸው ንቀት …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
ፈረንሳይ በአብዮቷ ጭምር ትታወቃለች። ምሬት ጥግ ሲደርስ አመጽ ለፈረንሳዮች አዲስ አይደለም። ዛሬ ድረስ ተጠቃሽ የሆነው የፈረንሳይ አብዮት በሕዝቡና በገዢዎቹ መካከል የነበረውን የባሪአና የሎሌ ግንኙነት ብቻ ሳይሆን ገዢዎቹ ለሕዝቡ የነበራቸው ንቀት …
Read More
የፓርላማ አባላት ሲባሉ በሌላው አገር ሽንጣቸውን ገትረው የሚሟገቱ፣ አንዱ ከሌላው ለሕዝብ ተሻለ እሰራለሁ የሚሉ፣ ከፍተኛ የፖለቲካ ስልጣን ያላቸው ፓርላማ መግባትም ቀላል አልሆነ ፈተና ነው። ባለፉት ሃያ ሶስት ዓመታት የኢትዮጵያ ፓርላማ …
Read More
የሶሪያ ጉዳይ የአሜሪካና የሩሲያ ዕቅድ የፈጠረው ፍጥጫ ሩሲያ አላሳድን ለማዳን አይሲሲን ማጥፋት አሜሪካ አይሲስና አላሳድንም ማስወገድ የዓለም መገናኛ ብዙሃን ሰፊ መነጋገሪያ የሆነው ይህ ጉዳይ በህብር ሬዲዮ ተቃኝቷል። የህብር ሬዲዮን ዘገባ …
Read More
የህብር ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2008 ፕሮግራም <… አንጋፋው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌን ማጣት ለኢትዮጵያ ትልቅ ጉዳት ነው …ጋሽ ሙሉጌታ ትሁት፣አዳማጭ፣የማስታወስ ችሎታው የሚያስገርም ነው። ተንቀሳቃሽ ቤተ መጽሐፍት ማለት ይቻላል > የጋዜጠኛ …
Read More
(በታምሩ ገዳ) የ18 አመቷ ገነት ሊሪ በ400 ሜትር ወድድር ብሄራዊ ሪኮርድ በመሰበር አገሪቱ ካፈራቻቸው እና ሰሟን ከሚያሰጠሯት ጥቂት ብርቅዮ አትሌቶች መካከል አንዷ ስትሆን በመጭው 2016 እኤአ ኢትዮጵያን በመወከል ወደ ብራዚል …
Read More
(ጌታቸው ሺፈራው) ታክሲ ውስጥ በብዛት ከሚፃፉት ጥቅሶችም በላይ አንዳንዴ ታክሲ ውስጥ ካሉት ሰዎች ጣል የሚደረጉት የምሬት አሊያም ሌሎች የፖለቲካ ወጎች የማህበረሰቡን አመለካከት በግልፅ ያሳያሉ፡፡ መጀመሪያ ከጎናቸው ያለውን ሰው የሚጠራጠሩት ተሳፋሪዎች …
Read More
በሀሰተኛ ክስ ተከሶ ከትላንት ማለዳ ጀምሮ በየመን ሰንኣ እስር ላይ የነበረው ጋዜጠኛ ግሩም ተክለሃይማኖት ዛሬ በፖሊሶች ተጣርቶ የቀረበበት የፈጠራ ክስ ላይ በቂ ማስረጃ ባለመቅረቡ ማምሻውን በነጻ መለቀቁን ባለቤቱ የላከችልን መረጃ …
Read More
በየመን ሰንዓ የሚገኘው ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት በተቀነባበረ ሀሰተኛ ክስ በየመን በቁጥጥር ስር ውሏል።ግሩም በተደጋጋሚ በየመን እና በተለያዩ የመካከለናው ምስራቅ አገራት በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰውን እንግልት፣ሰቆቃ ፣አለሁ ባይ ማጣታቸውን ያሳውቃል። የዛሬ የግሩም …
Read More
(በታምሩ ገዳ) ሰሞኑንን ከወደ ምእራብ አፍሪካዊቷ ናይጄሪያ የተሰማው አሰገራሚ ዜና በዙዎችን ወቸው ጉድ! ፣ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን? ማለቱ አይቀረም። የአገሪቱ ጸረ -የአደንዛዥ እጽ እና የሀገወጥ ገንዘብ አዘዋዋሪዎች ግበረ …
Read More
ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት ከልጁ ጋር እና የመጽሐፉ የገጽ ሽፋን በየመን ፖሊሶች ዛሬ ማለዳ ሰንዓ ውስጥ የታሰረው ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሀይማኖትን በሀሰተኛ የሰላይነት ስም የከሰሰው ኢትዮጵያዊ ግለሰብ ግርማ ወ/ሰንበት የሚባል ሲሆን ከዚህ …
Read More