ሰበር ዜና ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት በየመን ወታደሮች ታሰረ
የመን የሚገኘው ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት ዛሬ ማለዳ በየመን ወታደሮች ቁጥጥር ስራ መዋሉን የዋለ ሲሆን በየትኛው እስር ቤትና በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ ተጨማሪ ማጣራት ለማድረግ ወደ የመን በተደጋጋሚ ደውለን ሳይሳካልን ቀርቷል። …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
የመን የሚገኘው ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት ዛሬ ማለዳ በየመን ወታደሮች ቁጥጥር ስራ መዋሉን የዋለ ሲሆን በየትኛው እስር ቤትና በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ ተጨማሪ ማጣራት ለማድረግ ወደ የመን በተደጋጋሚ ደውለን ሳይሳካልን ቀርቷል። …
Read More
የህብር ሬዲዮ መስከረም 16 ቀን 2008 ፕሮግራም <… በሳውዲ በሚና በደረሰው አደጋ የሞቱና የቆሰሉ ኢትዮጵያውያን ሓጃጆች ቁጥር ለማወቅ የጋራ ጥረት የተቀናጀ ስራ መስራት ግድ ይላል ብዙ አገሮች ተቀናጅተው ሰርተው የሞቱ …
Read More
የመጽሐፉ ርእስ፣ አብዮቱና ትዝታዬ ደራሲ፣ ፍሥሓ ደስታ (ኮ/ል) አሳታሚ፣ ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት የገጽ ብዛት፣ 598 ገጾች ዋጋ፣ $44.95 (ቅኝት ክንፉ አሰፋ) ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ከዚህ ቀደም ሁለት የአብዮቱ …
Read More
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለ1436 ኛዉ የኢድ አልአድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም ምኞታችንን ገልጸን ሳንጨርስ በሳውዲ የተሰማው አሳዛኝ አደጋን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን በዚያ አሉ ወገኖቻቸው ሁኔታን ያሳስባቸዋል። ዛሬም ሰሞኑን …
Read More
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለ1436 ኛዉ የኢድ አልአድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም ምኞታችንን ገልጸን ሳንጨርስ በሳውዲ የተሰማው አሳዛኝ አደጋን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን በዚያ አሉ ወገኖቻቸው ሁኔታን ያሳስባቸዋል። የሀይማኖት ልዩነት …
Read More
(በታምሩ ገዳ) የሮማው ካቶሊክ ቤ/ክ ሊቀ ጳጳስ የሆኑት አቡነ ፍራንሲስ በአሜሪካ የሚያደረጉትን የ 6 ቀናት ጉብኝታቸውን ለማደረግ እሮብ እለት ከቀትር በሁዋላ ወደ ዋሽንገተን ዲሲ ጎራ ሲሉ ከተቀበሏቸው ታላላቅ መሪዎች (ፕ/ት …
Read More
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለ1436 ኛዉ የኢድ አልአድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም ምኞታችንን ገልጸን ሳንጨርስ በሳውዲ የተሰማው አሳዛኝ አደጋ አስደንጋጭ ነው። በዚህ አደጋ ከኢትዮጵያ የሄዱ የዕምነቱ ተከታዮች ጭምር …
Read More
የህወሓት ባለስልጣናት የስልጣን ሽኩቻ የመቀሌውን ቡድን በመምራት የበላይነታቸውን አስጠብቀው ወጥተዋል የተባሉት አቶ አባይ ወልዱ በአዲሱ ካቢኔ ተመልሰው ክልሉ ፕሬዝዳንት ሆኑ ሲሆን የመቀሌን ከተማ በከንቲባነት ለመምራት ሙሉ በሙሉ በህወሓት ቁጥጥር ስር …
Read More
(በታምሩ ገዳ) በመካሄድ ላይ ያለው የ አሜሪካዊያን የእጩ ፕሬዚዳንት ምረጡኝ ቅስቀሳ የተለያዩ ጉዶችን እና ግርምቶችን እያሰማን ነው። በሰሞኑ ቅስቀሳ ላይ ብቅ ያሉት ሪፐብሊካኑ እጩ ቤን ካርሰን ባለፈው እሁድ ከኢን ቢሲ …
Read More
አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ባለፈው ወደ ኤርትራ ከሚያደርጉት የጉዞ መነሻ እስከ ታጋዮቹ መንደር አስቃኝተውናል። ሰሞኑን ሰፊ መነጋገሪያ ሆነው የከረሙት የህወሓቱ አዲስ <<ሙሽራ >> ሞላ አስገዶም ባለፈው ሳይከዱ አብረዋቸው ስለነበሩ ያኔም ጽፈው …
Read More