ሶሪያዊው ስደተኛና ያልተጠበቀው አጋጣሚ የፈጠረላቸው ዕድል
በታምሩ ገዳ ከወላጅ አባቱ ጋር በዘረኛዋ ጋዜጠኛ የተደበደበውታዳጊ ሰደተኛ ከ እውቁ ሮናልዶ እቅፍ ገባ በቅርቡ የሶሪያውን የእርስ በርሰ ጦርነት ከሸሹት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰደተኞች መካከል እንድ ሰደተኛ አባት በምስራቅ አውሮፓ(ሃንጋሪ ውስጥ) …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በታምሩ ገዳ ከወላጅ አባቱ ጋር በዘረኛዋ ጋዜጠኛ የተደበደበውታዳጊ ሰደተኛ ከ እውቁ ሮናልዶ እቅፍ ገባ በቅርቡ የሶሪያውን የእርስ በርሰ ጦርነት ከሸሹት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰደተኞች መካከል እንድ ሰደተኛ አባት በምስራቅ አውሮፓ(ሃንጋሪ ውስጥ) …
Read More
የህብር ሬዲዮ መስከረም 9 ቀን 2008 ፕሮግራም <… በተቃዋሚ ስም የተቀመጡት አንዳንዶች የአቶ ሞላን ክህደት መደገፋቸው ራሱን የቻለ ክህደት ነው። መንግስት ሰጠኝ ያለውን ተልዕኮ የፈጸመ ሰው ተመልሼ ወደ መንግስት ገባሁ …
Read More
ገጣሚ ሔኖክ የሺጥላ ከሰሞኑ የህወሃት <<ሞላ>> የሚለው የክህደት አስረሽ ምቺው ዘፈን በፊት ደመቅ ብሎ በማህበራዊ ሚዲያው ጭምር የሰይፉ ፋታሁን ሰርግ ብዙ ተብሎለት ነበር። ሰይፉን በተሌኢ በምርጫ 97 ወቅት ጌቶቹን ለማገልገል …
Read More
ፕ/ት ኦባማ በኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተገኝተው ያደረጉት ንግግር በተሌኢ የአፍሪካ አምባገነኖች ረጅም ጊዜ ስልጣን ላይ መቆየት በተሌኢም ገንዘብ እአላቸው ማብቃት አለበት ሲሉ በይፋ ተችተዋል። በዚህ ወቅት ስልታን የሙጥኝ ያሉ …
Read More
ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው(ከአዲስ አበባ) ለበርካታ አመታት ከገበያ በመጥፋት የኢትዮጵያን ህዝብና መንግስት ለማራራቅ በሚፈልጉ የስግብግብ ነጋዴዎች ተላላኪ ፀረ ሰላም ዶሮዎች አማካኝነት ኤርትራ ውስጥ ሲደራጅ የነበረው የዶሮ ክምችት ብሔራዊ የመረጃና የደህንነት አገልግሎት …
Read More
(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 በልዩ ስሙ ቦሌ ሚካኤል ታክሲ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት በሩ አካባቢ ዛሬ አርብ መስከረም 7 …
Read More
(በታምሩ ገዳ) የ 14 አመቱ አህመድ መሃመድ ገና ታዳጊ፣ የሙስሊም እምነት ተከታይ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን በ እርሱ እድሜ ሊሰሩ አይደለም ሊታሰቡ የማይሞከሩትን የኢሌክትሮኒክስ ቁሶችን መገጣጠም የእለት ተገባራቱ ናቸው …
Read More
በአዲሱ አመት ዋዜማ የፖለቲካ እስረኞችን ለመጠየቅ ወደ ቂሊንጦ እስርቤት ከእህቴ ጋር ሄጄ ነበር፡፡ ስማችንን እና የምንጠይቃቸዉን እስረኞች ስም ካስመዘገብን በኋላ መታወቂያችን አሳይተን ወደዉስጥ ልንገባ ስንል መታወቂያዉን የምትመለከተዉ ፖሊስ ስማችንን ካነበበች …
Read More
በፍቅር ሰበብ; ሴት ስለሚገድሉ ወንዶች የሚወጡ ዜናዎችን እንሰማለን፡፡ በወጣትነታቸው የተቀጠፉ ጽጌሬዳዎች ያሳዝናሉ፡፡ ነፍስ ይማር!! በፍቅር ሰበብ መግደል በተለይ የወንዶች ችግር ይመስለኛል ፡፡ ሴቶች በወደዱት ሰው መገፋትን በእንባቸው ያጥቡታል፡፡ ለወንድ ግን …
Read More
በአዲስ አበባ አንድ የፌዴራል ፖሊስ አባል ለቡ አካባቢ በሚገኝ መዝናኛ ቤት ውስጥ ከትላንት በስቲያ ሰኞ ምሽት አንዲት ወጣት ተገድላለች፡፡ የጥቃቱ አድራሽ ራሱን ለማጥፋት ሞክሮ ተርፎ በሕክምና ላይ እንደሚገኝ ተዘግባል። በአገር …
Read More