Hiber Radio : በአገር ቤት ሕዝቡ ከኤርትራ ለሚንቀሳቀሱ የነጻነት ታጋዮች ድጋፍ እንዳለው መገለጹ፣የመኢአድ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ በማዕከላዊ በደረሰባቸው ድብደባ አካል ጉዳተኛ ሆኑ፣በሻንጣ ተደብቆ ስዊድን የገባው ኢትዮጵያዊ የፖለቲካ ትጘኝነት ጠየቀ፣የአገሪቱን የደህነት ባለሙያዎች አስገረመ፣ የደቡብ ሱዳን ተደራዳሪዎች የኢትዮጵያው አገዛዝን ሽምግልና ከራሱ ተቃዋሚዎች ጋር ያለተደራደረ ሲሉ አጣጣሉት ፣ሶማሌዎች ሰሞኑን በአገዛዙ ጦር ለተገደሉ ወገኖቻችን የደም ካሳ ይከፈለን ሲሉ መንግስታቸውን ጠየቁ፣ የተሳካውን የዋሽንግተን የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ስብሰባ አስመልክቶ ቃለ መጠይቅ ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌ ጋር እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 10 ቀን 2007 ፕሮግራም <…የዋሽንግተን ዲሲው ስብሰባ ሕዝቡ በቅርብ ዓመታት ከታየው የተለየ አንዳንዶች እንደሚሉት የቅንጅት ዘመንን የሚያስታውስ ነበር። የአቶ አንዳርጋቸው ፎቶ በጨረታ ከ70 ሺህ ዶላር በላይ የተሸጠበት …
Read More
