Hiber Radio በሰሜን ጎንደር በታጣቂዎች በተወሰደው እርምጃ አምስት ንጹሃን ሲገደሉ ስድስት መቁሰላቸው ተነገረ፣ በእንግሊዝ ሁለት የጥበቃ ሰራተኞች ትገል ነበር ተብሎ ኢትዮጵያዊው ከሰባት ዓመት በላይ ተፈረደበት፣የአፍሪካ ህብረት የጦር ቃል አቀባይ በአልሸባብና በኢትዮጵያ ወታደሮቹ መካከል የደፈጣ ውጊያ መኖሩን ማመኑ፣ ደቡብ አፍሪካዊው በስጦታ ያገኘው ብልት ለእጮኛው ተርፎ ማስረገዙ መዘገቡ፣ በሆንግ ኮንግ የሚገኘው ቆንስላ በህግ ወጥ ንግድ መሰማራቱ መጋለጡ የሚሉና ሌሎችም አሉን
የህብር ሬዲዮ ሰኔ 7 ቀን 2007 ፕሮግራም <…ከምርጫ በሁዋላ ምነው ተቃዋሚዎች ድምጻችሁ ጠፋ ለተባለው ድምጹ የተዘረፈበትን ሕዝብ አደባባይ ታንክና ወታደር ባለበት ወጥቶ አላስፈላጊ መስዋዕትነት እንዲከፍል አንፈልግም የማደራጀት ስራ ትግሉን አጠናክረን …
Read More
