Author: Habtamu
Hiber Radio: ጃዋር ታሟል ተብሎ ተቃውሞ ተጠራ እሱም ታምሜያለሁ አለ፣የልደቱ የችሎት ውሎ፣ የሻለቃ ዳዊት ጥሪ፣አዲሱ የኢኮኖሚ ድጋፍ፣ የአሥራት ጋዜጠኞች ፣ የወላይታ ጉዳይ ፣ የታገቱት ተማሪዎች እና ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 10/11 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኢኮኖሚ ጫናውን ተከትሎ አስቀድሞ ፋታ ያገኘንባቸው መላዎች እንዴት ሊቀጥሉ ይችላሉ? ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ጋር የተደረገ ውይይት ሌሎችም ዜናዎቻችን የጃዋር ታሞሜያለሁ ማለት …
Read More
Hiber Radio:የወላይታ ውጥረት እና የጸጥታ ሀይሉ እርምጃ፣የእነ ጃዋር ዳኛ ይቀየር ማለት ፣የአቶ ልደቱ ሽጉጦች፣የኮሪያ ዘማች ፣ኢትዮጵያዊው ነጋዴ ደ/አፍሪካ ውስጥ በሲጋር ምክንያት ተገደለ እና ሌሎችም ዜናዎች
የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 3/4 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ወቅታዊ የኢኮኖሚ ችግሮች እና በፖልቲከኞቹ በኩል እየቀረቡ ያሉት የድጋፍ አማራጮች ምንድን ናቸው? (ወቅታዊ ውይይት ያድምጡት) የአቶ ሽመልስ አዱኛ ንግግር እና ፖለቲካዊ አንደምታው …
Read More

