Author: Habtamu
Hiber Radio: ከአሜሪካ የፖለቲካና የመብት ትግል ኢትዮጵያውያን ልንርቅ አይገባም ተባለ፣አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ አገር ቤት ተጠሩ፣ በኦሮሚያ ደራ ብሄር ላይ ያነጣጠረ ግድያ መቀጠል፣ ሱዳን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚታየው ውጥረት አሰጋኝ ማለቱዋ፣ አዲስ የምሕረት ጥያቄ ለእነ ብርሃኑ ባይህ እንዲሰጥ ተጠየቀ ፣ የቀድሞ አየር ኃይል አባላት ለአገራችን አለን ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፣ ታዋቂዋ አሜሪካዊት ኬሚዲያን እስቲፋኒ ሀዱሽ ጥቁር መሆን አደጋ እንዳለው ገለጸች፣ ኬንያ ዜጎችን ከኢትዮጵያ በልዩ አውሮፕላን አወጣች እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 14/15 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በአሜሪካ ከጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ጀምሮ የተነሳው ተቃውሞና የፍትሕ ጥያቄ ላይ ኢትዮጵያውያን የት ጠፋን? ለራሳችን እና ለልጆቻችን ስንል በፖለቲካ ሥርዓቱ እንዴት እንሳተፍ? ውይይት …
Read More
Hiber Radio: ለኢኮኖሚው ሲባል ሥራ መጀመር ከኮሮና ቫይረስ ጥንቃቄ ሊያዘናጋን አይገባም ሲሉ ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጥሪ አደረጉ ፣ዶ/ር አብይ ለአዲሱ የሲዳማ ክልል ጉዋደኛቸውን ሊያሾሙ ነው ተባለ፣ ግብጻዊው ቱጃር በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት እናውጃለን ሲሉ አስጠነቀቁ ፣የአትላንታው ግድያና ተቃውሞ፣ አንጄሊና ጆሊ ዘረኝነትን እንደማትታገስ ገለጸች፣ ትግራይን እገነጥላለሁ ያለ የእነ ስብሃት ነጋ ፓርቲ ተመሰረተ፣ የእንቦጭ ጉዳይ ፣ ኤርትራ አዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎችን አገኘች ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 7/8 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በአሜሪካ የኮሮና ስርጭት እንደገና እየጨመረ መሄድ ከባለሙያው ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር ውይይት ( ያድምጡት) የቅማንት ተወላጆች ምን ይላሉ (ቃለ መጠይቁን ያድምጡት) በሕወሓት …
Read More

