Author: Habtamu
Hiber Radio: የጥምቀት በዓልን አስታኮ በሐረር እና ሌሎች አካባቢዎች የተፈጸመው ጥቃት፣ በኢትዮጵያ ለሚፈጸመው የመብት ጥሰት ዋናው ተጠያቂ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ናቸው ተባለ ፣ የከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችን ሹመት ጥያቄን አስነስቷል፣ ደምቢዶሎ ላይ ታፍነው ደብዛቸው የጠፋው ተማሪዎች ጉዳይ፣ የባልደራሱ ተቀባይነት መጨመር፣ የግብጹ ፕ/ት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከዓለም ባንክ ሾማምንቶች ጋር መከሩ፣ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ አ/አ ውስጥ በስሙ መንገድ ተሰየመለት ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የሕብር ሬዲዮ ጥር 10/11 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ የዜጎች መብት እስከመቼ ይታፈናል? እየተስፋፋ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና ሙስናን አይቶ እንዳላዩ ማለፍ …
Read More
Hiber Radio: ጋዜጠኛ እስክንድር የተደረገው ክልከላ በምርጫ እናሸንፋለን ለሚሉ ተቃዋሚዎች ሁሉ እንደማይቀር ገለጸ ፣ የኢትዮጵያ ቦይንግ አውሮፕላን ከአምበጣ መንጋ ጥቃት ለጥቂት ተረፈ ፣ አብይ አህመድ ለፕ/ት ትራምፕ ምላሽ ሰጡ፣ መንግሥት ተደራደሬ አስለቅቄያለሁ ያላቸውን ተማሪዎች ባለማምጣቱ ወላጆችን ጭምር እያሰፈራራ ነው ፣ጠ/ሚ/ር አብይ በህዳሴው ግድብ ጉዳይ የደ/አፍሪካ ጣልቃ ገብነትን ጠየቁ፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ተመራማሪ ሮቦት ልትሰራ ነው ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ጥር 3/4 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ መጪው ምርጫን ይበላሻል ብሎ አለማፈግፈግ እስከመጨረሻው መታገል ያስፈልጋል ያሉበትን መከራከሪያና ሌሎችንም ወቅታዊ ጉዳዮች አወያይተናቸዋል? (ያድምጡት) የጸረ ሙስና ኮሚሽን ሟችን …
Read More
Hiber Radio:ዕጣ የወጣላቸው ዕድለኞች ሳያገኙ ኮንደሚኒየም ውስጥ ውስጡን እየተሰጠ ነው ፣ መንግሥት በህወሓት ላይ ያሳየው ቸልታ ችግር እንዳያመጣ መሰጋቱ ፣የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣን በህር ማዶ ሳሉ ከስልጣን ተነሱ ፣ ፕ/ት ትራምፕ ኢራንን ዳግም እንደሚቀጡ ዛቱ፣ መንግሥት የህግ የበላይነትን ማስከበር ላይ ቁርጠኛ አቁዋም ሊኖረው እንደሚገባ ተጠየቀ፣ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚታየው ግጭት በባጀት እና በእቅድ እንደሚዘወር መንግስት አመነ፣ የፖለቲካ እስረኛው ለልጁ የተጻፈ ደብዳቤ ፣ ጠ/ሚ/ር አብይ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ የተከሰተው ውጥረትን እንዲያረግቡ አለማቀፍ ጥሪ ቀረበላቸው እና ሌሎችም አሉን
የሕብር ሬዲዮ ታህሳስ 26/27 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ የትህነግ ፈተና ለማዕከላዊው መንግሥት ያሰጋል ወይስ ተንኮታኩቶ ፎክሮ ይቀራል? የፌደራል መንግሥቱ ለምን ያስታምመዋል? ጋዜጠኛ …
Read More
Hiber Radio: አነጋጋሪው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ምርቃት ስጋት ይፈጥራል መባሉ- አማራ ክልል ስልጠና አቁሟል፣ መጪው የኢትዮጵያ ምርጫ አገሪቱን እንደ ቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ እንዳይበታትናት ተሰግቷል፣ የፓስፖርት ጉዳይ ከፍተኛ የሙስና ምንጭ ሆኗል መባሉ፣ የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ለተለያዩ ችግሮች መጋለጡን አንድ ጥናት ይፋ አደረገ ፣ ዶ/ር ደብረጺዮን ስልጣን ይልቀቁ መባሉ ፣የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን በአሶሳ ለማስፈር ችግር መፈጠሩ፣በኢትዮጵያ ያለው ሁኑእታ ለአሸባሪዎች ምቹ ሆኑዋል መባሉ፣ የኢትዮጵያዊቷን ገንዘብን በመስረቅ የተጠረጠረ ኩዌታዊ ከፓሊስ እጅ ወደቀ፣ በቬጋስ ለሐበሻው ማህበረሰብ ራሰን ማጥፋትን ለመከላከል ግንዛቤ የሚያሰጨብጥ ስልጠና ሊሰጥ ነው እና ሌሎችም አሉን
የሕብር ሬዲዮ ታህሳስ 19/20 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም እኛና የወጭ አገር ኑሮ እኛና ልጅቻችን የአዲሱ ዘመን ፈተና ራስን የሚYአጠፉትን እንዴት መከላከል ይቻላል? ከአቶ ግርማ ዛይድ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) የዛሬዋ …
Read More
Hiber Radio: በሞጣ የመስጊዶች ቃጠሎ ተጠርጥረው የሚያዙ ቁጥር መጨመሩ፣ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል ያልተቃወሙ አዲስ ዘመቻ ጥያቄ ማስነሳቱ፣ የአቶ ለማና የዶ/ር አብይ የተድበሰ ስምምነት ፣ በነዳጅ ሽያጭ ላይ ሙስና ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ የስራ ሀላፊዎች ተከሰሱ፣ ከቅዱስ ሲኖዶስ ሹመት የተሰጣቸው ቄሲስ በላይ መኮንን ሹመቱን አሻፈረኝ ማለት፣ ምርጫው ይራዘም መባሉ፣ ሱዳን በአባይ ውሃ ላይ ለግብጽ ጥብቅና ቆመች፣ የአዲስ አበባ መሬት እደላ ጥያቄ አስነሳ ፣ የሶማሌ ክልል የተቀነሰብኝ የፓርላማ ወንበር ይመለስልኝ ማለቱ ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ ታህሳስ 12/13 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የወላይታ የክልልነት ጥያቄና የኦሮሞ አክራሪዎች እና የወሃት ተልዕኮን አስመልክቶ ከሁለት እንግዶች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ተወያይተናል (ያድምጡት) ከዓመት በፊት ለምርጫው በቂ ጊዜ አለ …
Read More

