Author: Habtamu
Hiber Radio: የወልዲያው ግጭት እንዳይሰፋ መሰጋቱ፣ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ፣ጠ/ሚ/ሩ አገር ማረጋጋት ካልቻሉ ሥልጣን ይልቀቁ ተባለ ፣ኢትዮጵያኖች ከጎሳ ፖለቲካ ልክፍት ካልወጡ እገሪቱ የመበታተን አደጋ ሊገጥመት እንደሚችል ተገለጸ፣ጃዋር መሐመድን ለመያዝ በቂ ሕጋዊ መነሻ መኖሩን የቀድሞ ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ገለጹ፣ የህዳሴው ግድብ ውዝግብ በውይይት ብቻ እንደሚፈታ ኢትዮጵያ አስታወቀች፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ከአሸባሪዎች ለማስለቀቅ ውይይት ተካሄደ ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 30 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት ከቀድሞው ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና የፍትሐብሄር ጉዳዮች ሀላፊ አቶ አለማየሁ ዘመድኩን (የመጀመሪያውን ክፍል ያድምጡት) የጠጅ ጠጪዎች ድሮ እና ዘንድሮ …
Read More
Hiber Radio: የጠ/ሚ/ር አብይ መግለጫ ተቃውሞ ገጠመው ተአማኒ አይደለም ተባለ፣ ሰራዊቱ አገሪቱ ስትፈርስ ቆሞ እንዳያይ ጥሪ ቀረበለት፣ ዶ/ር አብይ አህመድ ለሁለት ጌቶች ከመገዛት እንዲታቀቡ ጥሪ ቀረበላቸው፣የሮማው ካቶሊክ ፓፓው በኢትዮጵያኖች ሞት ልባቸው እንደተነካ ተናገሩ ፣ የጃዋር መሐመድ ፕ/ት ሳህለ ወርቅ ላይ የሰላ ትችት መሰንዘር አነጋገረ፣ የዐቃቤ ህግ መግለጫ እሰጣለሁ ማለት ከወዲሁ ተቃውሞ ቀረበበት፣ የአማራ ትግል የህልውና በመሆኑ ከሌሎች ብሄርተኞች ይለያል ተባል፣የመከላከያ አባላት ጥቃት ፈጸሙ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 23 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት ከልጅ ተደላ መላኩ ጋር (ክፍል አንድን ያድምጡት) የቀድሞ የአገር መከላከያና የፖሊስ ሰራዊት ጥሪ ምንን ታሳቢ ያደረገ ነው? የወቅቱ ሊቀመንበር …
Read More
Hiber Radio: በኢትዮጵያ የእርስ በእርስ ጦርነት እንዳይነሳ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጥሪ ቀረበ ፣መንግስት የሰሞኑን ጭፍጨፋ ቀስቃሾችና ፈጻሚዎች ለህግ እንዲያቀርብ ተጠየቀ፣ የኢ/ኦ/ተ/ቤክን በዶ/ር አብይ አስተዳደር ላይ ተቃውሞውን አሰማች፣ በአዲስ አበባ ሕዝቡ ለሞቱት እና ለተፈናቀሉት አጋርነቱን ሊያሳይ ነው ፣ ኢትዮጵያኖች የወገኖቻቸውን እልቂትን ለዓለም ህዝብ ለማሳወቅ አሜሪካ ውስጥ ለሰልፍ ሊወጡ ነው ፣አንዷለም አራጌ መንግሥት ህግ እንዲያስከብር ጠየቀ፣ኢትዮጵያ በግብጽ ላይ የዲፕሎማሲ የበላይነት መቀዳጀቷ ተነገረ ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 16 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም እውቁ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ከሕብር ጋር ያደረገው ቆይታ ( ክፍል እንድን ያድምጡት) የዶ/ር አብይ እና የጃዋር ፍቅር እና ተቃርኖ ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር) …
Read More
