Hiber Radio:የጌታቸው አሰፋ ተይዞ መቅረብ አጠራጣሪ መሆን ፣አብን የተቀናጀ ዘመቻ የተከፈተበት የአማራ ሕዝብን ለማጥቃት መሆኑን መግለጹ፣ ሜቴክ የሒሳብ ምርመራ ሊካሄድበት ነው፣ በአርባ ምንጭ የአዲሱ ፓርቲ አደራጆች መታሰር ፣ከኢትዮጵያ ስድስት ጥይቶችን ወደ ሕንድ ሊያስገባ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ፣ ኤርትራ የተከፋፈሉ ሁለቱ ሶማሌዎችን ልትሸመግል ነው መባሉ፣ የመንገዶች ባላስልጣን ፣የልዑል አለማየሁ አጽም ላይ ተቃውሞ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም ከአንጋፋው ድምጻዊ አያሌው መስፍን ጋር የሃምሳ ዓመት የሙዚቃ ጉዞው ላይ ያደረግነው ውይይት(ክፍል አንድን ያድምጡት) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ከሚቀርቡበት ወቀሳዎች ነጻ ነው ወይስ …
Read More
