Home
Hiber Radio:የአዲስ አበባ ወጣቶች መታሰር ተቃውሞ አስነሳ፣አደጋ የደረሰበት አውሮፐላን ሞተሩ ላይ ችግር እንደነበር እስራኤላዊቷ ዲፐሎማት ተናገሩ፣አየር መንገዱ የደህንነት ስጋት አልነበረም ብሏል፣ሕዝቡ የለውጥ ሀይል የተባላው የሚያወራውን ሳይሆን የሚሰራውን እንዲመለከት ተጠየቀ፣በኦዴፓ ውስጥ የስልጣን ሽኩቻው ደርቷል አዲስ አመራር የጠየቁ አሉ፣ኢትዮጵያዊው ወጣት በአሜሪካን ፖሊሶች በጥይት መደብደብ ቁጣ እና ጥያቄ አስነሳ የሚሉና ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም ‹…ተቃዋሚዎች መጀመሪያም ለውጥ የተባለው የሚመራብት ግልጽ ትልም (Road Map) ሳይጥይቁ ዘው ብለው ከገቡበት አሁንም ቶሎ ሊወጡ ሲገባቸው ዝምታን መምረጣቸው…› ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ …
Read More
Hiber Radio: አቡነ በርናባስ የመንፈስ ልጆቻቸውን ቤተ ክርስቲያኒቱን እንጠቅማለን ሲሉ እንዳይጎዱ ሲሉ አስጠንቅቀዋል ለምን? የሰጡትን ቃለ መጠይቅ ያድምጡት ያጋሩት
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read More
Hiber Radio: የጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያዊ ፓርቲ ይኖራል ማለት የፓርቲው የቆየ እቅድ መሆኑ ተጋለጠ፣ለማ መገርሳ ተፈናቃዮችን ራሳቸው ያናግሩ ተባለ፣ከንቲባዋ ቤት ማፍረሱ ብሄር ላይ ማነጣጠሩን ገለጹ፣የአብይ አስተዳደር ትልቅ ፈተና የዳቦ ጥያቄን መመለስ እንደሚሆን አንድ የምጣኔ ባለሙያ አስጠነቀቁ፣በእነ ዶ/ር አብይና ጃዋር መካከል የዓላማ ልዩነት የለም መባሉ፣የኢትዮጵያዊው ነጋዴ ኬኒያን ለቀው ውጡ መባላቸው፣ አረብ ኤመሬት ከኢትዮጵያ ጋር በመከላከያ ዙሪያ ለመስራት ፍላጎቷን ገለጸች፣ሰለሞን ተካልኝ ከወ/ሮ አዜብ መስፍን ድጎማ ይሰጠው ነበር፣የአብን ስብሰባ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 17 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የለገጣፎ የቀድሞ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ጋዜጠኛ የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት መሬቱን ሲቸበችቡ ኖረው ዛሬ ሕገ ወጥ ማለታቸው ለምንድነው ሲል ያብራራዋል ከአቶ መኮንን ተስፋዬ ጋር …
Read More

