Home
Hiber Radio:እነ ዶ/ር አብይ ከባድ ፍልሚያ ላይ መሆናቸው ተገለጸ፣ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የኬሪያ ኢብራሂምን ጥያቄያቸውን ለማዳፈን መሞከር አጣጣሉት፣የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ችግር ተባብሶ መቀጠሉ፣በኢትዮጵያ የታገቱት አራት ሕንዳውያን 12 ሚሊዮን ብር ካልከፈሉ አይለቀቁም መባሉ፣ ከለውጡ ጎን ስጋት እያየለ መምጣት፣የፖለቲከኛ እስረኞች በመርዝ ይገደላሉ ሲሉ አስቀድሞ የደህንነቱ ባለስልጣን ለሰጡት ምስክርነትን ፖሊስ የሚያጠናክር መረጃ ማግኘቱ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ታሕሳስ 21 ቀን 2011 ፕሮግራም የሲኖዶሱ እርቅ ብቻ የቤተ ክርስቲያኑዋን ችግር አልፈታም ዛሬም አደጋ ውስጥ ነች ሲሉ አንድ በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ የቀደሞ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪ አባት …
Read More
መነሻ ደሞዝ እንዲጨምር የሚደረገው ድርድር የስራ ስምሪቱን እንዳዘገየው መንግስት ገለፀ (ኢ.ፕ.ድ)
በሳውዲ አረቢያ ለስራ የሚሄዱ ዜጎች የሚከፈላቸው ዝቅተኛ መነሻ ደሞዝ እንዲጨምር ከሀገሪቱ መንግስት ጋር ድርድር እየተደረገ በመሆኑ የስራ ስምሪቱ ሊዘገይ መቻሉን የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኳታርና ጆርዳን የስራ ስምሪት ጉዞ …
Read More
Hiber Radio: የሕብር ራድዮ የዕለቱ ዜናዎች በሀብታሙ አሰፋና ታምሩ ገዳ ተዘጋጅተው ቀርበዋል-ይመልከቱና ለወዳጆችዎ ያካፍሉት
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read More
