Hiber Radio: በኦሮሚያ ለውጡን በመቃወም ግድያ ከፈጸሙ የተወሰኑት ተያዙ፣ኦነግ እና ያጋጠመው ተቃወሞ፣ሕወሓት ካልተወገደ የለውጡ አደጋ ሆኖ ይቀጥላል መባሉ፣ እስራኤል ውስጥ ኢትዮጵያዊው ጳጳስን የደበደቡ መነኮሳት በፖሊስ ቁጥጥር ዋሉ፣የዘንድሮው ጉዞ አድዋ ከሕወሓት አፈ ቀላጤዎች ዛቻና ማስፈራሪያ ቀረበበት፣ ቻይናዊት የበረራ አስተናጋጅ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግፍ ፈጸመብኝ ስትል የካሳ ጥያቄ አቀረበች፣የጋዜጠኛ ደምስ አሟሟት ምርመራ አልተጠናቀቀም እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ታሕሳስ 14 ቀን 2011 ፕሮግራም በኢትዮጵያ የተጀመረውን ለውጥ ሕወሓት ለራሱ በልኩ በሰፋው ሕገ መንግስትና ያንን ተከትሎ በመጡት ተቋማት ማስቀጠል ይቻላል? ከዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ እና ከጋዜጠኛ አብርሃ በላይ ጋር …
Read More
