Hiber Radio:የሕብር ራድዮ የዕለቱ ዜናዎች በሀብታሙ አሰፋና ታምሩ ገዳ ተዘጋጅተው ቀርበዋል-ይመልከቱና ለወዳጆችዎ ያካፍሉት በታምሩ ገዳ ያድምጡት ያሰራጩት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: ዶ/ር አብይን በሰልፉ ላይ ለመግደል ከተቃጣው የሽብር ጥቃት ጋር በተያይዘ ም/ል ኮሚሽነርን ጨምሮ ሌሎች ሀላፊዎች ታሰሩ

ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ም/ጠ/ሚ/ር ደመቀ መኮንን እና ሌሎች ባለስልጣናት ጭምር ጥቁር  በዛሬው ሰልፍ ላይ በቦንብ ፍንዳታ ተጎጂ የሆኑ ዜጎችን በጥቁር አንበሳ ተዘዋውረው መጎብኘታቸው ይፋ ሆነ። ይህ በእንዲህ እንዳለ …

Read More

Hiber Radio: ታጋይ ሴቶች ዶ/ር አብይ የጀመሩትን የለውጥ ተስፋ እንደግፋለን አሉ

በቀደመው ትውልድ ለሕይወታቸው ሳይሳሱ መስዋዕት የሆኑ የኢህአፓ አባላት የነበሩ ሴት ታጋዮች ነበሩ።ዛሬም ከመስዋዕትነት የተረፉት በተለያዩ ጊዜያት አልፎ አልፎ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሲናገሩ ቆይተዋል።ሰሞኑን በአገራችን ያለውን የለውጥ ተስፋ አስመልከቶ እነሆ ያወቱት …

Read More

Hiber Radio: የአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ከቅዳሜው ሰልፍ በፊት -ንቅናቄ በጥንቃቄ-ለሰልፉ አስተባባሪዎች-ለሰልፈኞች እና አገራችሁን ለምትወዱ ዜጎችና የሰራዊቱ አባላት በሙሉ

የአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ከቅዳሜው ሰልፍ በፊት -ንቅናቄ በጥንቃቄ-ለሰልፉ አስተባባሪዎች-ለሰልፈኞች እና አገራችሁን ለምትወዱ ዜጎችና የሰራዊቱ አባላት በሙሉ የቅዳሜው ሰልፍ መነሻ ባለፉት ጥቂት ወራት ዶ/ር አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ከሆኑ በሁዋላ …

Read More

Hiber Radio:ቆይታ ከአዲሱ የአማራ ንቅናቄ መሪ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ጋር ያድምጡት ያሰራጩት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio:የዶ/ር አብይ መንገድ የሚወስደን የት ነው ? የሚወስዷቸው እርምጃዎችና የገጠሟቸው ፈተናዎች በታምሩ ገዳ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: የ ዶ/ር አብይ ‘መደመር ‘ ‘ ደ ‘ ን ጠበቅ… በሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ እይታ

ጠቅላይ ሚኒስትር  አብይ አህመድ ብዙ ንግግራቸው ላይ  በአፅንኦት<< መደመር >> የሚለውን ቃል ይጠቀማሉ :: ባጠቃላይ ሚኒስትሩ ንግግራቸው ሁሉ የሚያሰባስብ፣ የሚያፋቅር ፣ አንድነትን የሚያስተጋባ:፣ተስፋ የሚሰጥ በመሆኑ ኢትዮጵያን እየለወጡዋት ነው:: ከንንግግራቸው ጋር …

Read More

Hiber Radio: የጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ የሰራዊቱ የመዋቅር ማሻሻያ በእርግጥ ተግባራዊ ይሆናል ? ኮ/ል ደረሰ ተክሌ ይናገራሉ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: የሕብር ራድዮ የዕለቱ ዜናዎች በሀብታሙ አሰፋና ታምሩ ገዳ ተዘጋጅተው ቀርበዋል-ይመልከቱና ለወዳጆችዎ ያካፍሉት በታምሩ ገዳ ያድምጡት ያሰራጩት

  Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ …

Read More