Hiber Radio: የትንሳዔው ስጦታ – ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች እስኪፈቱ ቀሪዎቹን አንርሳቸው!
(በሀብታሙ አሰፋ) የስቅለት በዓል ሲከበር የአማኙ ዕለቷን ወደ ራሱ መለስ ብሎ ያለፈውን የሚያይበት ፋታ ብዙ ጊዜ የተለያዩ ጥያቄዎች ያጭርብኛል።ደካማ ብጤ ስለሆንኩ ዛሬ ዛሬ ለዚህጭ ቀን እንኳን ለዚያ ሂደት ሳይሞላልኝ ይቀርና …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
(በሀብታሙ አሰፋ) የስቅለት በዓል ሲከበር የአማኙ ዕለቷን ወደ ራሱ መለስ ብሎ ያለፈውን የሚያይበት ፋታ ብዙ ጊዜ የተለያዩ ጥያቄዎች ያጭርብኛል።ደካማ ብጤ ስለሆንኩ ዛሬ ዛሬ ለዚህጭ ቀን እንኳን ለዚያ ሂደት ሳይሞላልኝ ይቀርና …
Read More
(በጌታቸው ሽፈራው) ማዕከላዊ ሳይቨርያ “ጨለማ ቤት” ወለሉን በእግራችሁ ስትመቱት ጩኸት ይሰማል። እንደከበሮ ይጮሃል። ልክ ውስጡ ባዶ እንደሆነ ድምፅ ያሰማል። ማዕከላዊ የሚባል የሰቆቃ ቤት ውስጥ፣ ያውም ከጨለማ ቤቱ ስር መዝናኛ ይኖረዋል …
Read More
(ሀብታሙ አሰፋ) የኢትዮጵያውያን የተባበሩ የሲቪልና የማህበረሰብ ድርጅቶችና በመላው አሜሪካ የሚገኙ በተለይ በዴንቨር ያሉ ኢትዮጵአውያን ድርጅቶች ለወራት የታገሉበት ኤች አር 128 የህግ ረቂቅ ማክሰኞ አፕሪል 10 ለምክር ቤቱ ለድምጽ ይቀርባል …
Read More
አናፈገፍግም! (በአንዷለም አራጌ) ከስድስት ዓመት ተኩል የከፋ እስር በኋላ ከዘመድ፣ ወዳጅና ደጋፊዎች ጋር መገናኘት መቻላችን በሁላችንም ዘንድ ትልቅ ደስታ ፈጥሯል። የደስታችን ተካፋዮች የሆኑ ሁሉ፣ በተለያየ መንገድ እየገለጹልን በደስታ ባህር እየዋኘን …
Read More
እነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከዳግማዊው እስር ተፈቱ እነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጎተራ ፔፕሲ ፖሊስ ጣቢያ ከመጋቢት 16/2010 አዲስ አበባ የታሰሩት ለ11 ቀናት ከታሰሩበት የተፋፈገ እስር ቤት ዛሬ ማምሻውን መውጣታቸውን ጋዜጠኛ …
Read More
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read More
ጤና ይስጥልኝ ውድ ኢትዮጵያውያን ዶክተር አብይ አህመድ አዲሱ የሀገራችን ጠቅላይ ሚንስትር መሆኑን ተከትሎ ከጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን ጋር ቃለመጠይቅ ከሰጠሁበት ሰዓት ጀምሮ ብዙ ሚድያዎችና ግለሰቦች በጉዳዩ ዙሪያ ተጨማሪ ማብራሪያ እንድሰጥ ስለጠየቁኝ …