Hiber Radio: የዕለቱ የሕብር ዜና ዳሰሳ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: ዶ/ር አብይ አህመድ እና የኢትዮጵያ ህልውና! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

ትንታኔ በአጼ ምኒልክ ዘመን ነው። የራስ ደረሶ ጦር አባይን ተሻግሮ፤ የራስ ጎበና ጦር  ደግሞ ጊቤን አልፎ መሃል መንገድ ላይ ይጋጭ ጀመር። የግጭቱ ምክንያት… አንደኛው ጦር ሌላውን፤ “ድንበር አልፈህ የኦሮሞን ህዝብ …

Read More

Hiber Radio: የድርሰቱ ሴራ ሲተነተን :- አቢይን በመምረጥ ህዉሃት ለሶስተኛ ጊዜ ጊዜአዊ ባለ ድል ሆናለች:: እንዴት?

ሸንቁጥ አየለ ህዉሃት በ1983/84 ዓም ኦነግን ይዛ ቀሪዉን የኢትዮጵያ ህዝብ አግልላ ምናምንቴ ህገ መንግስት እና ኢትዮጵያዉያንን የሚያባላ ክልል ያጸደቀች ጊዜ ብዙ ኢትዮጵያዉያንን እና አለም አቀፍ ማህበረሰብን ማታለል ችላ ነበር:: በድጋሚም …

Read More