Hiber Radio:ኮ/ል ደመቀ ዘውዱን ጨምሮ ጥቂት የፖለቲካ እስረኞች መፈታታቸው ተገለጸ፣በርካታ የፖለቲካ እስረኞች ዛሬም እስር ቤት አሉ

የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ዝግጅት አድርገዋል በሚል ተይዘው ከፍተኛ በደል የተፈጸመባቸው የቀድሞ ታጋይ እና የሰራዊቱ ብ/ል ጄራል ተፈራ ማሞ፣ጄኔራል አሳምነው ጽጌን ጨምሮ በአባሪነት የታሰሩትን ከፌዴራል እንዲሁም የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባል …

Read More

Hiber Radio: ቀጣዩ የሕወሓት ጠቅላይ ሚኒስትር ማነው?

ሁኔታዎች በፍጥነት መለዋወጣቸው የሚጠበቅ ነው።የለውጥ ዋዜማ የተጓተተ ትግል እና አደገኛ የሆነ ሀይል ስልጣን በጨበጠበት ሁኔታ መጪውን መተንበይ ከባድ ቢሆንም ስርዓቱ ዛሬም በቀረችው ሰዓት የስልጣን ዕድሜውን ለማራዘም የሚችለውን ለማድረግ ቆርጦ ተነስቷል።የሀይለማሪያም …

Read More

Hiber Radio: የህወሓት እና ኦህዴድ ፍልሚያ ያስከተለው የማቃት ስቅታ ወይስ የኃይል ጨዋታ?

ስዩም ተሾመ በተለይ ባለፉት ሦስት አመታት ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የነበሩበትን ሁኔታ በትውስታ ስመለከት ሁለት የተለያየ ስሜት ይፈጥርብኛል። አቶ ኃይለማሪያም እንደ ሰው በራሳቸው አስበው የተናገሩትንና ያደረጉትን ነገር ሳስብ ያሳዝኑኛል፣ አንዳንዴ ደግሞ …

Read More

Hiber Radio: ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከእስር ከተፈታ በሁዋላ አስተላለፈው መልዕክት -ምስጋና ይደረሳችሁ!

ክብር ለኃያሉ እግዚአብሔር፣ ለሕዝብ፣ ለቤተሰቦቼ፣ ለወዳጆቼ፣ የሙያ አጋሮቼ ለሆኑት ጋዜጠኞችና የሰብአዊ መብት ተከራካሪዎች፣ እንዲሁም፣ ለዓለማቀፍ ማኅበረሰብ (በተለይ ለምዕራባውያን) ይሁንና፣ በዛሬዋ ዕለት ከትንሿ እስር ቤት ወጥቼ ትልቁን እስር ቤት ተቀላቅያለሁ። ልቦናቸውን …

Read More

Hiber Radio: የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ -መፈታቴ ደስተኛ የሚያደርገኝ አጠቃላይ ኢትዮጵያ ስትፈታ ነዉ

ሸንቁጥ አየለ ልክ ከእስር ቤት እየወጣ ሳለ የመኢአድ ፕሬዝዳንትን አቶ ማሙሸት አማረን እንኳን ደስ አለህ ልለዉ ስልክ ደዉዬ ነበር:: የመለሰልኝ መልስ በጣም አስደመመኝ:: አሁንም ለትግል ያለዉ ወኔ አለመብረዱም ገረመኝ::ከአስራ ሶስት …

Read More

Hiber Radio: እስክንድር ነጋና አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 746 የፖለቲካ እስረኞች ክሳቸው ተቋረጦ ነገ እንደሚለቀቁ ተገለጸ፣ሕዝብ በትግሉ ላስፈታቸው መሪዎቹ ደማቅ አቀባበል አደረገ

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና የቀድሞው የሕጋዊው የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበረው አንዷለም አራጌ እና 746 ሌሎች እስረኞች በነገው ዕለት እንደሚለቀቁ አገዛዙ በድጋሚ አስታወቀ። ባለፈው ሳምንት እነ እስክንድር ይፈታሉ ብሎ ጠቅላይ ዐቃቤ …

Read More

Hiber Radio: ከእነ ጄኔራል ተፈራ ማሞ ጋር በአባሪነት የታሰሩት ወ/ሮ እማዋይሽ ዓለሙ ሌሎቹ ካልተፈቱ ከእስር እንደማይወጡ ገለጹ

በእነ ጄኔራል ተፈራ ማሞ መዝገብ መፈንቅለ መንግስት በመጠንሰስ ስርዓቱን በሀይል ለማስወገድ ተደራጅታችሁዋል ተብለው በአገዛዙ ክስ ሳቢአ ዕድሜ ልክ ተፈርዶባቸው ባለፉት አስር ዓመታት በእስር ላይ የሚገኙት ወ/ሮ እማዋይሽ ዓለሙ  ለፍቺ የተሐድሶ …

Read More

Hiber Radio: የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ ተጨማሪ ወታደራዊ ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ

በቅርቡ ተደጋጋሚ ወታደራዊ ጥቃት እየፈጸመ የተለያዩ እርምጃዎችን መውሰዱን ያስታወቀው አማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ(አዴኃን) ትላንት በጎንደር ጯሂት ወረዳ ላይ በአገዛዙ የአስተዳደር መዋቅር ላይ ጥቃት መሰንዘሩን አስታወቀ። የአዴኃን ሙሉ መግለቻ ተከትሎ ቀርቧል። …

Read More