Hiber Radio: “መከላከያ ሠራዊቱ ስለሁሉ ነገር መረጃ አለው” ብ/ጄ/ል/ሐይሉ ጎንፋ ስለሰሞኑ ሹመት፣ ስለ ሰራዊቱና ወቅታዊ ጥሪ | ሊታይ የሚገባው ቃለምልልስ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: ሌተና ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳኤ የጄነራል የሳሞራ የኑስን ከኤታ ማዦር ሹምነት መነሳት እንደሚደግፉና 17 ዓመት ስልጣን በቃቸው ብለዋል

(ህብር ራዲዮ)በህወሓት መሪዎች መካከል ቆየውን የስልጣን ሽኩቻ ከፖለቲካ አመራሩ አልፎ በወታደሩ ውስጥም መግባቱ ተደጋግሞ ሲዘገብ የነበረውን በሚአጋልጥ መልኩ የአቶ መለስና የባለቤታቸው ታማኝ የነበሩት ጄኔራል ሳሞራ የኑስ 17 ኣመት ስልጣን ላይ …

Read More

Hiber Radio: መሪዎቻችን ለምን ፍጹም ርህራሄ ና ሰብዓዊነት ጎደላቸው?(ወቅታዊ እና የግል ትዝብት) በታምሩ ገዳ

  Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ …

Read More

Hiber Radio: አነጋጋሪው የኦህዴድ ሙሉ መግለጫ የእነ አቶ ለማን ቡድን መጠንከር ያሳያል? ያንብቡት

በአቶ ለማ መገርሳ የሚመራው የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለአስር ቀናት ያደረገው ስብሰባ አጠናቆ መግለጫ አውጥቷል። በሕወሓት የበላይነት የሚመራው ኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ለ17 ቀናት ተሰብስቦ ከተለመደ ፉከራና ማስፈራሪያ ሳይወጣ ይፋ ያደረገው መግለጫ …

Read More

Hiber Radio: መንግስት የሚወድቀው በህዝብ ስም ዜጎችን ሲገድል ነው | ጦማሪ ስዩም ተሾመ

መንግስት የሚወድቀው በህዝብ ስም ዜጎችን ሲገድል ነው | በስዩም ተሾመ ባለፈው ሳምንት አንዳንድ አርቲስቶች እና ታዋቂ ሰዎች በቴሌቪዥን ቀርበው “በሀገራችን ሰላም እንዲኖር መንግስት የዜጎችን ጥያቄ በአግባቡ መስማትና ተገቢ ምላሽ መስጠት …

Read More

Hiber Radio: የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር ነአምን ዘለቀ ተቃውሞ ስላስከተለው መግለጫ የጽሑፍ ማብራሪያ ሰጡ

በወልዲያ ለሰላማዊ ሐይማኖታዊ በዓል የወጡ ያልታጠቁ ሰላማዊ ሰዎች ላይ በሕወሓት የአጋዚ ጦር የተወሰደውን ጭፍጨፋ ተከትሎ  በአደባባይ ቁጣውን በቆቦ መርሳና በሌሎችም የሰሜን ወሎ አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ የገለጸው ሕዝብ  በሕወሓት የአጋዚ ጦር …

Read More

Hiber Radio: ገንዘብ ወደ ሃገር ቤት መላክ የማቆም አድማ ተከትሎ ለሚነሱ ጥያቄዎች፤ የኢኮኖሚው ባለሙያ ዶ/ር ሽፈራው አዲሉ ምላሽ ሰጡ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ የሕወሓት የዘር ፍጅትን አውግዞ ሕዝብ የሚወስደውን ራሱን የመከላከል እርምጃ ደግፎ መግለጫ አወጣ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ(አዴኃን) በወልዲያ በሕወሓት ሰራዊት የተደረገውን ጭፍጨፋ በመቃወመም በራያና ቆቦ፣በመርሳ እና በሌሎችም የሰሜን ወሎ አካባቢዎች ሕዝቡ የተከፈተበትን የዘር ማጥፋት ሙሉ ለሙሉ መመከት ባይችልም በገዳዮችና አስገዳዮች ላይ ብሄር ሳይመርጥ …

Read More