Hiber Radio: በቆቦ የትግራይ ወታደሮች በአማራ ላይ ዘግናኝ ጭፍጨፋ እያካሄዱ ነው

ከአቻምየለህ ታምሩ ሁለተኛ ቀኑን በያዘው የቆቦ የአማራ ተጋድሎ የፋሽስት ወያኔ መዋቅር ወድሞ ሕዝቡ ራሱን እያስተዳደረ ቢሆንም በሄሊኮፍተር በታገዘው ጭፍጨፋ ግን ብዙ ሰው እስካሁንም ድረስ እንደቅጠል እየረገፈ ይገኛል። ቆቦ ከተማ ከኗሪው …

Read More

Hiber Radio:ኮ/ል ደመቀ ዘውዱና በሀሰት የተጠቀሰባቸው መዝገብ ቁጥር 104025 አስገራሚው ፋይል በጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው

  ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የእሳቸው መዝገብ ነው የተባለው የሌላ ሰው መዝገብ (የሀሰት ማስረጃ) እንዲጣራላቸው ያቀረቡት አቤቱታ! ~መዝገቡ ከ2003 በፊት በሌላ ሰው ላይ የተከፈተ መዝገብ ነው! በ2004 ዓም ውሳኔ አግኝቷል። በእነ …

Read More

Hiber Radio: ወቅታዊ ዜና- በአማራ ስም የተደራጁ የተለያዩ ተቃዋሚ ድርጅቶች የጋራ አንድ ግንባር መመሰርታቸውን ገለጹ

  የአማራ ሕዝብ ለረጅም በማንነቱ ሳቢያ የተከፈተበትን ጥቃት እያየ ሳይደራጅ መቆየቱ ያስቆቻቸውና ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የተደራጁና የአማራና የሌላውንም ኢትዮጵአዊ ጥቅም ለማስከበር በጋራ ለማስከበር የወሰኑና በኢትዮጵያ ህልውና ላይ የማይደራደሩ ተበታተኑ በአማራ …

Read More

Hiber Radio: የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) በመተማ ከተማ ጥቃት መሰንዘሩን አስታወቀ | አዲስ ዘመን ሆቴል ላይ የቦምብ ጥቃት አድርሻለሁ ብሏል

በሰሜን ጎንደር የወያኔ ደህንነቶች መከማቻ ሆና በምትገኘው በመተማ ከተማ አዲስ ዘመን ሆቴል የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ(አዴኃን) ትላንትና ማለትም ጥር 15÷2010 ዓ.ም ከምሽት 2:30 ላይ የህወሃት ወያኔ ቀኝ እጅና የሆቴሉ ባለቤት …

Read More

Hiber Radio: ወልቂጤ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ወያኔ ይውረድ እያለ ከፍተኛ ተቃውሞ አሰማ

የጉራጌ ዞን ዋና ርእሰ መስተዳደር በሆነችው ወልቂጤ ከተማ ሕዝብ አደባባይ በመውጣት በዛሬው ዕለት ሕዝቡ አደባባይ ወጥቶ በወልዲያና በኦሮሞያ የተለያዩ አካባቢዎች ሰሞኑን የተደረጉትን ግድያዎች አውግዞ፣ግድያው እንዲቆምና  የወያኔ አገዛዝ እንዲወርድ በመጠየቅ ተቃውሞውን …

Read More

Hiber Radio: በውጭ የሚገኘው ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በወገኖቻችን ላይ እየተደረገ ያለውን የማያቋርጥ መከራ አስመልክቶ መግለጫ አወጣ – “መቆሚያ ያጣው የዋይታ ጉዞ” | ያንብቡት

“ አግሬ እጅግ ክፉ በሆነ ቍስል ተሰብራለችና ዓይኖቼ ሌሊትና ቀን ሳያቋርጡ እንባ ያፈሳሉ። ወደ ሜዳ ብወጣ፥ እነሆ፥ በሰይፍ የሞቱ አሉ፤ ወደ ከተማም ብገባ፥ እነሆ፥ በራብ የከሱ አሉ፤ (ትን. ኤርምያስ 14፥17-18) …

Read More

Hiber Radio: ከፈርስት ሒጅራህ ፋዉንዴሽን የተሰጠ መግለጫ: የወልዲያው ግድያ ፥ የህወሃትን የሽንገላ ተሐድሶ ማሳያ!

በኢድ የንጹሗንን ደም ያፈሰሰው በህወሃት የሚመራው አምባገነናዊ ስርዓት፤ በኢሪቻ በዓል ላይ ደግሞት በመቶዎች የሚቆጠሩ እንዲሞቱ አድርጓል። በሁለት በዓላት ላይ የፈጸመዉን ስተህተት በሌላ ስህተት ለማረም የፈለገ እስኪያስመስልበት ድረስ ህወሃት ዳግም አጋዚን …

Read More

Hiber Radio: የእኛ ስሜት እና የቴዲ አፍሮ ቁስል ~አንድ እርምጃ ወደኋላ ሁለት እርምጃ ወደፊት!

(ጌታቸው ሺፈራው) ቴዲ አፍሮ ባህርዳር ላይ “ጃ ያስተሰረያል!”ን ዝፈንልን ተብሎ ሳይዘፍን ከመድረክ ወረደ፣ ሕዝብም ቅር ተሰኘ አሉ። ይህን ስሰማ በሁለቱም ጫማ ውስጥ ገብቼ አየሁት። የኮንሰርት ተሳታፊ እና ዘፋኙን ሆኜ! ሕዝብ …

Read More