Hiber Radio: በወልዲያ የተፈጸመው ጭፍጨፋ አስቀድሞ በሕወሃት የታቀደ እንደነበር ተገለጸ፣የሟቾች ቁጥር በትክክል አልታወቀም

በወልዲያ የሚካኤልን በዓል ለማክበርና ታቦት ለመሸኘት አደባባይ በወጡ ንጹሃን ላይ በፌዴራል ፖሊስ ስም የተሰማሩ  የስርዓቱ ወታደሮች በከፈቱት ተኩስ ፣አስለቃሽ ጭስና ድብደባ ሳቢያ በርካታዎች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን እስካሁን የሟቾች ቁጥር …

Read More

Hiber Radio: የአማራ ወጣቶች ንቅናቄ ማነው? የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊው ይናገራል

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: ልክ ያጣው የእነ ገብረ እግዚያብሔር እብሪት ከማዕከላዊ እስከ ካንጋሮው ፍርድ ቤት

በጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው አስቻለው ደሴ የፌደራል ፖሊስ አባል ነበር። አማራ በሰበብ በሚታሰርበትና በሚከሰስበት ግንቦት 7 አባል ነህ ተብሎ ታሰረ። የተለመደውና የሌለው የ”ሽብር” ክስ ተመስርቶበታል። የታሰረው ደግሞ የአማራ ወጣቶች ዘራቸውን እንዳይተኩ …

Read More

Hiber Radio: የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ተጨማሪ ሽልማትን ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ከስፍራው ዘግቦታል

19 ጃንዋሪ 2018 (ዘ ሄግ)  በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዘ ሄግ ከተማ ትናንት ምሽት በተካሄደው  የ2018  የፔን እና  የኦክስፋም ኖቪፕ –  “ሃሳብን የመግለጽ መብት” አዋርድ ተሸላሚ ሆኗል።  ሽልማቱን …

Read More

Hiber Radio: ለፍርድ ተቀጥረው የነበሩት የኦፌኮ አመራሮች ፍርድ ቤት አልቀረቡም፣ተፈትተዋል የተባሉት አሁንም በእስር ላይ ናቸው!

(በጌታቸው ሺፈራው) ጥር 3/2010 ዓም በመከላከያ ምስክርነት የጠሯቸው ባለስልጣናት እንዳይመሰክሩላቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ውድቅ ከተደረገባቸው በኋላ ለፍርድ የተቀጠሩት የኦፌኮ አመራሮች ዛሬ ጥር 10/2010 ዓም …

Read More

Hiber Radio: ቴዲ አፍሮ ባህርዳር ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት | አቀባበሉን ተመልከቱት

የአማራ ክልል ቴሌቭዥን እንደዘገበው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በባህር ዳር ከተማ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን/ቴዲ አፍሮ/ ‹‹ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር ጉዞ›› የሚለውን ኮንሰርቱን ጥር …

Read More

Hiber Radio: አወዛጋቢው እና ጸያፉ የ ፕ/ት ትራምፕ ሰሞነኛ ንግግር ያስከተለው ዓለማቀፋዊ ቁጣ ሲዳሰስ(ልዩ ዘገባ)

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: ዶ/ር መረራ ጉዲና ከእስር በሁዋላ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ድጋፉን ገለጸላቸው ፣ከፓርቲያቸው ጋር ስለቀጣዩ ትግል እመክራለሁ ማለታቸው ተገለጸ

(ህብር ሬዲዮ) የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር እውቁ የተቃዋሚ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና ዛሬ ከተፈቱት የፖለቲካ እስረኞች አንዱ ሲሆን ከእስር ቤት መውጣታቸውን ተከትሎ በብዙ ሺህ የሚቆጠር ሕዝብ ከመንገድ እስከ መኖሪያ ቤታቸው …

Read More