Hiber Radio: የትግራይ የበላይነት ጉዳይ (ቀለል ባሉ ምሳሌዎች!) በጌታቸው ሺፈራው

ለሀገር ሲባል ተሸፋፍኖ ሲታለፍ የኖረ ሀቅ ሞልቷል። እንዳላየህ ስታልፈው ሀፍረት የሚሰማው ሲጠፋ ግን አፍርጦ መነጋገር አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው። ለወደፊት ግንኙነት የሚጠቅመው ይሄ ነው። የትግራይ የበላይነት የለም የሚሉ ሰዎች አብዛኛዎቹን …

Read More

Hiber Radio: የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባና ውጥረቱ፣ሕወሃት በመከላከያና ደህነቱ ያለው የበላይነት እንዲለወጥ መጠየቁ፣ሩሲያና አሜሪካ በኤርትራ ጉዳይ ፣የአፋር ሸማቂዎች ጥቃት ፣ጋምቤላን እንዲገነጥሉ 10ሺህ ጦር ትግራይ ወስዶ ለማሰልጠን መታቀዱ፣የሮማው ሊቀ ጳጳስ መጽሐፍ ቅዱስ ይታረም አሉ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

የህብር ሬዲዮ  ታህሳስ 8 ቀን 2010  ፕሮግራም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከአክቲቪስት ጃዋር መሐመድ ጋር የተደረገ ውይይት (ያድምጡት) የሔጉ ፍርድ ቤት ውሳኔና የሕወሓት ባለስልጣናት ስር የሰደደ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ከተጠያቂነት …

Read More