Home
Hiber Radio:ግብጽ በአባይ ግድብ ዙሪያ ያደረገችው ድርድር ስምምነት ላይ ሳይደረስ ቀጥሎዋል አለች፣በአገሪቱ ለተፈጠረው ችግር ከጦርነት ይልቅ ፖልቲካዊ መፍትሄ ያዋጣል ተባለ፣ሕወሓት ይወገድ ጥሪ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀጠራቸው አምስት የውጪ አገር ፖይለቶች ብቃታቸው እንዲጣራ ጠየቀ፣የአጼ ኃይላስላሴ ሐውልት ዳግም ሊገነባ ነው፣ ኤርትራውያን ለደህንነታችሁ ኦሮሚያን ልቀቁ ተባሉ፣ በጁዋር መሀመድ ቤት የታሰረው ኬኒያዊ ጋዜጠኛ ጉዳይ ፣የዘር ማጥፋት ወንጀሉ አይደበቅ ተባለ፣ትውልደ ኢትዮጵያኖችና ምርጫ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 24/25 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከህግ ባለሙያው ዳንኤል አጀማ እና ከአክቲቪስት ናትናኤል አስመላሽ ከህብር ሬዲዮ ጋር ያደረጉት ቆይታ ( ያድምጡት) የህዳሴው ግድብ እና እያስከፈለን …
Read More
Hiber Radio:በኦሮሚያ ብሄር ተኮሩ ጥቃት በክልሉ አንዳንድ ባለሥልጣናት ተደግፎ ቀጥሎዋል፣የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኢትዮጵያና ግብጽን ለመሸምገል ጥረት ጀመሩ ፣ለደረሰው ጥቃቱ መንግሥት ጭምር ተጠያቂ ነው ተባለ፣ የለማ መገርሳ ጉዳይ፣እስክንድር ላይ ጥቃት፣ግብጽ እጄ የለበትም ማለቱዋ፣አየር መንገዱ እና ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 28/29 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የተፋፋመው ብሄር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እውን በወጣቶች ላይ ብቻ የሚፈጸም ነው? የጸጥታ ሀይሉ የት ሄዶ ነው ይሄ ሁሉ ሰው የሚሞተው? ከቀድሞ ም/ዐቃቤ …
Read More
Hiber Radio: ኢትዮጵያ በአባይ ግድብ ላይም ሆነ ገባሮቹ ላይ ሉዓላዊነቷን የሚጋፋ የግብጽን ጥያቄ ማሰተናገድ የለባትም ተባለ ፣ ብ/ጄ/ል አሳምነው ጽጌን ሙት ዓመት ዘከሩ የተባሉ ወጣቶች ታሰረው ተደበደቡ፣ ኩዌት ኢትዮጵያ እና ግብጽን ለመሸምገል ጥረት መጀመሯ ተሰማ፣ የኮሪያ ዘማቾች በኮሪያዊያን ተዘከሩ፣ የጌታቸው ረዳ ፉከራ በምርጫ ቦርድ ላይ፣ የደን ቃጠሎ በኢትዮጵያ፣በሎስ አንጀለስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መዋጮ፣ በቬጋስ ወደ ካዚኖ ሥራ የተመለሱ አባቷን በኮሮና ሳቢያ በሞት ያጣች ምሬቷን ገለጸች፣ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል የቀረበበትን ስሞታ አስተባበለ ሌሎችም አሉን
የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 21/22 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ‘’በአባይ ጉዳይ ድርድር የሚባለው ከመጀመሪያም ለኢትዮጵያ አስፈላጊ አይደለም የሚደራደሩት ግብጽ እና ሱዳን የራሳቸውን ጥቅም ለማስከበር ነው፡፡ድርድር ውስጥ ከተገባ ግን … ‘’ ዶ/ር …
Read More

