Hiber Radio: ከአሜሪካ የፖለቲካና የመብት ትግል ኢትዮጵያውያን ልንርቅ አይገባም ተባለ፣አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ አገር ቤት ተጠሩ፣ በኦሮሚያ ደራ ብሄር ላይ ያነጣጠረ ግድያ መቀጠል፣ ሱዳን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚታየው ውጥረት አሰጋኝ ማለቱዋ፣ አዲስ የምሕረት ጥያቄ ለእነ ብርሃኑ ባይህ እንዲሰጥ ተጠየቀ ፣ የቀድሞ አየር ኃይል አባላት ለአገራችን አለን ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፣ ታዋቂዋ አሜሪካዊት ኬሚዲያን እስቲፋኒ ሀዱሽ ጥቁር መሆን አደጋ እንዳለው ገለጸች፣ ኬንያ ዜጎችን ከኢትዮጵያ በልዩ አውሮፕላን አወጣች እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 14/15 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በአሜሪካ ከጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ጀምሮ የተነሳው ተቃውሞና የፍትሕ ጥያቄ ላይ ኢትዮጵያውያን የት ጠፋን? ለራሳችን እና ለልጆቻችን ስንል በፖለቲካ ሥርዓቱ እንዴት እንሳተፍ? ውይይት …
Read More
