Hiber Radio: የአሜሪካ የቀድሞ ውጭ ጉዳይ ሚ/ር ትራምፕን አልመርጥም አሉ፣የሕወሓት አዲስ የጥፋት ዕቅድ፣በግድቡ ላይ የሱዳን አዲስ ጥያቄ፣ የአማራ ተወላጆች የሆኑ 640 አባወራዎች ከኦሮሚያ ሰሞኑን ተፈናቀሉ፣የኮሮና መስፋፋት እና ችግሩ፣ በብጹ አቡነ ጎርጎሪዪስ ዜና እረፍት የተሳሳተ መረጃ መሰራጨቱ፣ ከኢትዮጵያ አሳልፋ በሰጠችው የቀድሞው የጅቡቲ የአየር ኃይል መኮንን ሳቢያ ዘመቻ ሊጀመር ነው እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 30/ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በአሜሪካ የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ የመጣው ኢኮኖሚያዊ ጫናና መፍትሄዎች ላይ ያተኮረ ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዝጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ሳምንታዊውን ውይይት ( …
Read More
