Hiber Radio: ኢትዮጵያ በአባይ ጉዳይ ወደ ካርቱም ስምምነት እንዳትመለስ ተጠየቀ፣ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ማደግ ፣በሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ላይ የተቃጣው ማስፈራሪያ አፈና ያነግሳል ተባለ፣ አሜሪካ ውስጥ ወደ ሴቶች ጸጉር ማስዋቢያ ቤት የሄዱ በርካታ ደንበኞች ለኮሮና ቫይረስ ተጋለጡ፣የፈንቅል ሕዝባዊ ተቃውሞ፣ አ/አ ውስጥ ጫት፣ ሻለቃ ዳዊት ወ/ጎርጊስ ስለ አባይ አስጠነቀቁ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለስጋት ዳረገን ሲሉ ደንበኞች አማረሩ የሚሉና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 16/17 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት ተከትሎ የተጠናከረው የሥራ አጥ መስፋፋት ተከትሎ የመጣው ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ ዛሬም ድረስ ላንዳንዶች ለምን ዘገየ ? ሌሎችም ጥያቄዎችን አካተን …
Read More
