Hiber Radio: የዶ/ር አብይ ሹመትና የሙሴ በትር የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ያሬድ ኃይለማርያም ጥሪ

ዶ/ር አብይ አህመድ ቀጣዩ ጠ/ሚ ሆነው የመመረጣቸው ነገር በብዙዎች ዘንድ ቀድሞ የተገመተም ቢሆን በሰበር ዜና መልክ ስሰማ ደስታና ስጋት የተቀላቀለበት ስሜት ተሰምቶኛል። ደስታዮ ከሁለት ምክንያቶች የመነጨ ነው። የመጀመሪያው የህውሃት ግትርነትና …

Read More

Hiber Radio: የዶ/ር አብይ አህመድ ፈተናዎች | ክንፉ አሰፋ

ከልክ በላይ ለጥጠው‹፤ እንደ ልብ አንጠልጥል ፊልም ያቆዩትን ፍትግያ ትናንት በዜና ሲሰብሩት ደስታቸውን ይገልጹ የነበሩት ዜጎች ጥቂት አልነበሩም። ወትሮውን በስብሻለው ከሚለን ስራዓት አዲስ ነገርየሚጠብቅ ተስፈኛ ቢደሰት ብዙም አይደንቅም። የጠቅላይ ሚንስትር …

Read More

Hiber Radio: የዕለቱ የሕብር ራድዮ ዜና በሃብታሙ አሰፋና ታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል:: ይመልከቱት – ያጋሩት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More