Hiber Radio: ወልቂጤ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ወያኔ ይውረድ እያለ ከፍተኛ ተቃውሞ አሰማ
የጉራጌ ዞን ዋና ርእሰ መስተዳደር በሆነችው ወልቂጤ ከተማ ሕዝብ አደባባይ በመውጣት በዛሬው ዕለት ሕዝቡ አደባባይ ወጥቶ በወልዲያና በኦሮሞያ የተለያዩ አካባቢዎች ሰሞኑን የተደረጉትን ግድያዎች አውግዞ፣ግድያው እንዲቆምና የወያኔ አገዛዝ እንዲወርድ በመጠየቅ ተቃውሞውን …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
የጉራጌ ዞን ዋና ርእሰ መስተዳደር በሆነችው ወልቂጤ ከተማ ሕዝብ አደባባይ በመውጣት በዛሬው ዕለት ሕዝቡ አደባባይ ወጥቶ በወልዲያና በኦሮሞያ የተለያዩ አካባቢዎች ሰሞኑን የተደረጉትን ግድያዎች አውግዞ፣ግድያው እንዲቆምና የወያኔ አገዛዝ እንዲወርድ በመጠየቅ ተቃውሞውን …
Read More
“ አግሬ እጅግ ክፉ በሆነ ቍስል ተሰብራለችና ዓይኖቼ ሌሊትና ቀን ሳያቋርጡ እንባ ያፈሳሉ። ወደ ሜዳ ብወጣ፥ እነሆ፥ በሰይፍ የሞቱ አሉ፤ ወደ ከተማም ብገባ፥ እነሆ፥ በራብ የከሱ አሉ፤ (ትን. ኤርምያስ 14፥17-18) …
Read More
በኢድ የንጹሗንን ደም ያፈሰሰው በህወሃት የሚመራው አምባገነናዊ ስርዓት፤ በኢሪቻ በዓል ላይ ደግሞት በመቶዎች የሚቆጠሩ እንዲሞቱ አድርጓል። በሁለት በዓላት ላይ የፈጸመዉን ስተህተት በሌላ ስህተት ለማረም የፈለገ እስኪያስመስልበት ድረስ ህወሃት ዳግም አጋዚን …
Read More
(ጌታቸው ሺፈራው) ቴዲ አፍሮ ባህርዳር ላይ “ጃ ያስተሰረያል!”ን ዝፈንልን ተብሎ ሳይዘፍን ከመድረክ ወረደ፣ ሕዝብም ቅር ተሰኘ አሉ። ይህን ስሰማ በሁለቱም ጫማ ውስጥ ገብቼ አየሁት። የኮንሰርት ተሳታፊ እና ዘፋኙን ሆኜ! ሕዝብ …
Read More
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read More
የህብር ሬዲዮ ጥር 13 ቀን 2010 ፕሮግራም ለለውጥ አልተዘጋጀው ስርዓት ቃሉን ይጠብቃል ወይስ በተለመደው ስልት ይቀጥላል? በየጊዜው የሚወስዳቸው ጊዜ መግዣ ስልቶቹን በእርግጥ አውቀን እነሱ ከሰጡን አጀንዳ ውጭ እየተንቀሳቀስን ነው? ወቅታዊ …
Read More
በወልዲያ የሚካኤልን በዓል ለማክበርና ታቦት ለመሸኘት አደባባይ በወጡ ንጹሃን ላይ በፌዴራል ፖሊስ ስም የተሰማሩ የስርዓቱ ወታደሮች በከፈቱት ተኩስ ፣አስለቃሽ ጭስና ድብደባ ሳቢያ በርካታዎች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን እስካሁን የሟቾች ቁጥር …
Read More
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read More
በጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው አስቻለው ደሴ የፌደራል ፖሊስ አባል ነበር። አማራ በሰበብ በሚታሰርበትና በሚከሰስበት ግንቦት 7 አባል ነህ ተብሎ ታሰረ። የተለመደውና የሌለው የ”ሽብር” ክስ ተመስርቶበታል። የታሰረው ደግሞ የአማራ ወጣቶች ዘራቸውን እንዳይተኩ …
Read More
19 ጃንዋሪ 2018 (ዘ ሄግ) በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዘ ሄግ ከተማ ትናንት ምሽት በተካሄደው የ2018 የፔን እና የኦክስፋም ኖቪፕ – “ሃሳብን የመግለጽ መብት” አዋርድ ተሸላሚ ሆኗል። ሽልማቱን …
Read More