News
Hiber Radio: የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ መግለጫና የውስጥ ቅሬታው፣ሱዳን ከኢትዮጵያና ከኤርትራ በሚያዋስናት ድንበር ላይ የአስቸኳይ ጊዜ ማወጅ፣የጃዋር መሐመድ ለሕወሓትና ለአባዱላ የቀረበ ምላሽ፣ኦህዴድና ብአዴን ከሕዝብ ጎን እንዲቆሙ የቀረበ ጥሪ ፣በቬጋስና ኒዮርክ አዲሱ ዓመት ዋዜማ በድምቀት መከበር፣የአየር መንገዱ ሰው ሲንጋፖር ላይ በወሲብ ቅሌት መያዝ ፣የናይጄሪያው ፕ/ት የሞቱ ባለስልጣንን መሾማቸው፣ኤርትራውያን ለቴዲ አፍሮ ጥሪ ምላሽ መስጠት እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 22 ቀን 2010 ፕሮግራም የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ መግለጫ ወይስ የሕወሃት መግለጫ ቃለ መጠይቅ በመግለጫውና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከአክቲቪስትና የኦሮሞ ሚዲአ ኔትዎርክ ዳይሬክተር ጃዋር መሐመድ ጋር (ያድምጡት) የሶማሌ …
Read More
Hiber Radio: ዶ/ር መረራ የሚመሩት ኦፌኮ ወቅታዊ ጥሪ፣የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባ፣የኦነግና ኦብነግ የጋራ መግለጫ፣ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከሊቢያ በአየር መውጣት፣ሚሚ ስብሃቱና የኦሮሚያ እርምጃ፣ጸረ ሽብር ሕጉ፣አና ጎሜዝ የጠሩት ስብሰባና ውዝግቡ፣አዲሱ የአሜሪካ የታክስ አዋጅና መዘዙ፣ለኢትዮጵያ የረሃብ አደጋ የተዜመው የገና ሙዚቃ ተቃውሞ ማስነሳቱ እና ሌሎችም አሉ
የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 15 ቀን 2010 ፕሮግራም የለውጡ ተስፋና የህዝቡ ጥያቄ በህወሓት የበላይነት በሚዘወረው የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውሳኔ ይቀለበሳል? ሰራዊቱ ከማን ጋር ነው? በወቅታዊ ጉዳዮች ጋር ከአክቲቪስትና ጋዜጠኛ …
Read More
Hiber Radio: የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባና ውጥረቱ፣ሕወሃት በመከላከያና ደህነቱ ያለው የበላይነት እንዲለወጥ መጠየቁ፣ሩሲያና አሜሪካ በኤርትራ ጉዳይ ፣የአፋር ሸማቂዎች ጥቃት ፣ጋምቤላን እንዲገነጥሉ 10ሺህ ጦር ትግራይ ወስዶ ለማሰልጠን መታቀዱ፣የሮማው ሊቀ ጳጳስ መጽሐፍ ቅዱስ ይታረም አሉ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 8 ቀን 2010 ፕሮግራም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከአክቲቪስት ጃዋር መሐመድ ጋር የተደረገ ውይይት (ያድምጡት) የሔጉ ፍርድ ቤት ውሳኔና የሕወሓት ባለስልጣናት ስር የሰደደ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ከተጠያቂነት …
Read More
Hiber Radio Daily Ethiopian News December 11, 2017
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read More
Hiber Radio: የአዴግራቱ ዩኒቨርስቲ በአማራና ኦሮሞ ተማሪዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት፣የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞ፣ከሊቢያ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች መውጫ ማጣት፣የሀይለማሪያም ደሳለኝ እነ ጄ/ል ጻድቃንን መጥራት፣የዙባቡዌ መሪ አዲስ ዛቻና የኮ/ል መንግስቱ ጉዳይ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 1 ቀን 2010 ፕሮግራም አገር ቤት ገብቶ ለመታገልና ለሰላም ኮንፈረንስ ለመሳተፍ ሔደው 17 ዓመት በእስር ቤት ካሳለፉት አቶ አበራ የማነአብ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ጋር በስፋት ተወያይተናል (ክፍል …
Read More
Hiber Radio: የወልዲያና የመቀሌው ተቃውሞና ውጥረቱ፣ የሕወሓት መሪዎች አዲሱ ዘመቻና ጥርስ የተነከሰባቸው እነአባዱላ ፣የሱዳን ለሩሲያ ወታደራዊ ቤዝ መፍቀድ፣የብራስልሱ የኢትዮጵያውያን ጉባዔ ጥሪ፣የፕ/ት ኢሳያስ አማካሪ አዲስ ስሞታ፣ሊቢያ ውስጥ የተሸጠው ኢትዮጵያዊው ወጣት ይናገራል፣ የቴዲና የሐጫሉ ጉዳይ እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ህዳር 24 ቀን 2010 ፕሮግራም የእነ ስብሃት ነጋ ቡድን እንደ እባብ አፈር ልሶ የተነሳበት የሕወሃት እንፍሽፍሽ የስልጣን ግብ ግብ እና የኢትዮጵያውያን በብራስልስ ያደረጉት በወቅታዊ የአገራችን ሁኔታ ላይ ያተኮረ …
Read More
Hiber Radio: በሊቢያ ያሉትን ለመታደግ የቀረበ ጥሪ ፣የሳውዲ የጦር መርከቦች አሰብ ማረፍ፣ የቴዲ አፍሮ ዘፈን መታገድ ፣ግብጽ ከአባይ ድርድር ጥላ መውጣት፣ ማስተር ፕላኑን በጓሮ ሕግ ረቂቅ ፓርላማው ሕገ ወጥ ማለቱ፣ የአህመዲን ጀበል አሳሳቢ የጤና ጉዳይና መግለጫው፣ታላቁ ሩጫ ላይ ኮከብ የሌለውን ባንዲራ ፖሊስ መሰብሰቡ፣ የአላሙዲ ጉዳይ፣የኮ/ል መንግስቱ ዕጣ በአዲሱ ፕሬዝዳንት እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ህዳር 17 ቀን 2010 ፕሮግራም በሊቢያ በረሃ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በአፍሪካውያን ስደተኞች ላይ የሚደርሰው ግፍ እንዴት ዓለም አይኑን መጨፈን ፈለገ ? ኢትዮጵያውያንን ማን ይታደጋቸው? ከትብብር ለአዲሲቱ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ …
Read More
Hiber Radio: የጎንደሩ ውጥረትና በሕወሓት መሪዎች ላይ ያነጣጠረው ወታደራዊ ጥቃት፣ የሙጋቤ ስልጣን አለቅምና የመጨረሻዎቹ ሰዓቶች፣የእነ ለማ መገርሳ ሁሉን አሜን ብለን አንቀበልም ማለት፣የአላሙዲ ጉዳይ፣የግብጽ ፕ/ት የሕወሓት/ኢህአዴግን አገዛዝ ማስፈራራት፣የፕ/ት ትራምፕ አዲሱ የታክስ ማሻሻያን ኢትዮጵያውያን እንዲቃወሙ የቀረበ ጥሪ ፣የእየሱስ ክርስቶስ ምስል እጅግ ውድ በሆነ ዋጋ መሸጥ እና ሌሎችም አሉ
የህብር ሬዲዮ ህዳር 10 ቀን 2010 ፕሮግራም በጎንደር የሕወሃት መሪዎች ላይ የተጠራው ቦይኮት እና የተስተዋለው ወታደራዊ አጀብና የተቃዋሚው ጥቃት መፈጸምን አስመልክቶ በወቅታዊው ጉዳይ ላይ ከአክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ ጋር ተወያይተናል(ያድምጡት) የብሄርና …
Read More
