Hiber Radio: የሕወሃት ወታደራዊ ኮሚቴ የህዝቡን ተቃውሞ አያስቀርም መባሉ፣ከአላሙዲ ጋር የታሰሩት ተደበደብን ማለታቸው፣የኮ/ል ደመቀ አቤቱታና የፍርድ ቤቱ ውሳኔ፣የኤርትራ ወታደራዊ አቅሟን ማደራጀትና የቀረበባት ዓለም አቀፍ ወቀሳ፣የሔጉ ፍርድ ቤት በቀይ ሽብር ወንጀል ፈጻሚው ላይ ለውሳኔ መቅጠሩ፣ የግብጽ በአባይ ላይ አዲስ ተቃውሞ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የህብር ሬዲዮ ህዳር 3 ቀን 2010 ፕሮግራም የሕወሓት አዲሱ የብሄራዊ ደህነት ምክር ቤት እና የሕዝቡ የውጥ ፍላጎት፣በኦህዴድ እና ብአዴን ውስጥ የታዩ ለውጥ ደጋፊዎች፣የተቃዋሚዎች ሚናና የወደፊት የአገሪቷ ዕጣ ላይ ከሁለት አክቲቪስቶች …
Read More
