Hiber Radio: የእኔ ጀግኖች፤ ሦስቱ ዘመነዎች በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው
በልዩ ልዩ አጋጣሚ የተለያየ ስምና ግብር ካላቸው ዕልፍ ሰዎች ጋር ተዋውቄያለሁ፤ በሕይወት መስተጋብር እንደሌላው ሰው ሁሉ፡፡ ‹‹ዘመነ›› የሚባል ስም ያላቸው ሦስት የተለያዩ ሰዎችን አውቃለሁ፤ ሦስቱም ከተራራ የገዘፈ ታሪክና የታላቅ ስብዕና …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በልዩ ልዩ አጋጣሚ የተለያየ ስምና ግብር ካላቸው ዕልፍ ሰዎች ጋር ተዋውቄያለሁ፤ በሕይወት መስተጋብር እንደሌላው ሰው ሁሉ፡፡ ‹‹ዘመነ›› የሚባል ስም ያላቸው ሦስት የተለያዩ ሰዎችን አውቃለሁ፤ ሦስቱም ከተራራ የገዘፈ ታሪክና የታላቅ ስብዕና …
Read More
በቅርቡ ከኤርትራ ለሕክምና የወጣው ታጋይ ዘመነ ካሴን ለመርዳት አስቀድሞ በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው አማካኝነት ተከፍቶ የነበረው የጎ ፈንድ ሚ ዕርዳታ ማሰባሰቢያ በአሁኑ ወቅት ተመልሶ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ታውቋል። ታጋይ ዘመነ ካሴን …
Read More
የህብር ሬዲዮ ሰኔ 4 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በአሁኑ ወቅት ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ስናየው የትግሬ ወያኔ ጦር በአማራ ሕዝብ ላይ የከፈተው መጠነ ሰፊ ጦርነት ሕዝቡ ለህልውናው ጠንክሮ እንዲታገልና ትግሉም ሰሜን ጎንደር …
Read More
የህብር ሬዲዮ ግንቦት 27 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በሳውዲ ያለው ስደተኛ የምህረት አዋጁ ሳያልቅ ምርጫ ስለሌለው ይወጣል። አገራችን መሄድ አንፈልግም ግን እነሱ እንደሚሉት ኤምባሲው ያርዳችሁዋል ያሰቃያችሁዋል ብለው ከማስፈራራት ውጭ አገሩ ለመሔድ …
Read More
የህብር ሬዲዮ ግንቦት 20 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የኢትዮጵያን ድንበር በምስጢራዊ ስምምነት ለሱዳን እየሰጡ ነው። በድንበር አካባቢ ገበሬዎች የአገራቸውን መሬት አርሰው ለሱዳን ግብር እንዲከፍሉ ተወስኗል። ስርዓቱ የአገሪቱን ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥ ስምምነት …
Read More
የህብር ሬዲዮ ግንቦት 13 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የምንቃወመው በአገር ቤት በፈሙት ወንጀል እሳቸውና ስርዓቱ የሰሩትን ኢሰብዓዊ ድርጊት እንጂ ዘረኛ ደጋፊዎቻቸው እንደሚሉት ከትግራይ ስለሆኑ አይደለም ። ብቃት ባይኖራቸውም …
Read More
የህብር ሬዲዮ ዜናዎች
Read More
የህብር ሬዲዮ ግንቦት 7 ቀን 2009 ፕሮግራም <…መቀሌ ኳስ ሊጫወቱ የሄዱትን የባህር ዳር ከነማ ተጫዋቾች ሕዝቡ ዘራቸውን እየጠቀሰ ሲሰድባቸው ነበር ገና መቶ ዓመት እንገዛለን የሚሉ ፉከራዎች ነበሩ። የተበደሉት የተደበደቡት በተቃራኒው …
Read More
ከአጼ ሀይለስላሴ ዘመነ መንግስት ጀምሮ ከመብራት ሀይል መሐንዲስነት ጀምሮ በአገር ውስጥና በውጭ በተለያዩ ሀላፊነቶች ያገለገሉት በሽግግሩ ዘመን በከተማ ልማትና ኰንስትራክሽን ሚኒስቴር ሚንስትር የነበሩትና የጎንደር ልማት ማህበር(ጎልማ) የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኢ/ር አራጋው …
Read More