Hiber Radio: “ሕወሓት ለድርድር በረሃ የመጡትን ገድሏል… አሁንም ድርድር የሚለው ማጭበርበሪያ ነው” | ልዩ ቃለምልልስ ከአክቲቪስት ነጌሳ ኦዶ ዱቤና መስፍን አማን ጋር | ሊደመጥ የሚገባው

<…ተቃዋሚዎች ጋር እንደራደራለን የሚሉት እነሱ ቀለብ ከሚሰፍሩላቸው የስም ተቃዋሚዎች ጋር አንዳንዶችም በስልክ እየተጠሩ ገና ለገና እንታሰራለን በሚል የሚደረግ ሕወሃት/ኢህአዴግ ለራሱ ፕፖፖጋንዳ የሚያደርገው እንጂ ዶ/ር መረራ፣በቀለ ገርባን ጨምሮ በርካታ የተቃዋሚ መሪዎችና …

Read More

Hiber Radio: በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪና ኤልያስ ገብሩ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊና በአፍሪካ ሕብረት ለአሜሪካ አምባሳደር ደብዳቤ ጽፈው አገሪቱን ከአደገኛ ሁኔታ እንዲታደጉ ጠየቁ

በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪና ኤልያስ ገብሩ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ  አንቶኒዮ ጉተሬስ  እና በአፍሪካ ሕብረት ለአሜሪካ አምባሳደር ሱዛን ዲ. ደብዳቤ ጽፈው አገሪቱን ከአደገኛ ሁኔታ እንዲታደጉ የጠየቁበትን ደብዳቤ ከእስር …

Read More

Hiber Radio: ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከሰባት ሙስሊም አገራት በሚመጡ ስደተኞች አሜሪካ እንዳይገቡ የጣሉት ገደብና ከሜክሲኮ ጋር ያላቸውን ድንበር ለማጠር ያሳለፉት ውሳኔና የተከተለው ተቃውሞ ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ህብር ሬዲዮን በቀጥታና ዘወትር በስልክ የሚያዳምጡን በርካታ አድማጮቻችን በገለጹት መሰረት አንዳንድ የቴሌፎን ኩባንያዎች በደቂቃ አንድ ሳንቲም አስቀድመው እንደሚጠይቁ ተረድተናል። ህብር ሬዲዮን ያለ ችግር ለማዳመጥ ተጨማሪ ቁጥሮች እነሆ 5639993994 ወይም 5639993988 …

Read More

Hiber Radio: የፕ/ት ትራምፕ አወዛጋቢው ከሰባት የሙስሊም አገራት ስደተኞችን የሚያግደው ውሳኔና የተከተለው ተቃውሞን በተመለከተ ከአቶ ኦባንግ ሜቶ እና ጋዜጠኛ ሳዲቅ አሕመድ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

  <…ዛሬ ዶናልድ ትራምፕ የሚያደርገውን ዘረኛ እርምጃ በአገሪቱ የነጭ የበላይነትን አመጣለሁ ነው የእሱ አሜሪካን ዳግም ታላቅ አደርጋለሁ የሚለው ይህን መሰሉን ዘረኛ እርምጃ ጭምር ነው ።አዲስ አይደለም በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የተናገረውን …

Read More

Hiber Radio: የአሜሪካው አዲሱ ፕ/ት ዶናልድ ትራም ስልጣን መጨበጥን ተከትሎ በዓለም ላይ የተስተዋሉት የድጋፍ፥የተቃውሞ እና የስጋት አስተያየቶች ሲቃኙ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ህብር ሬዲዮን ከድህረ ገጻችን በተጨማሪ በየቀኑ በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio …

Read More

Hiber Radio: ‘..10 የተለያዩ ተቃዋሚዎች በጋራ የተስማሙበት አገር አድን ግብረ ሀይል አቋቁመናል …’ በዋሽንግተን የተደረገውን የተቃዋሚዎች ስብሰባ በተመለከተ ከዶ/ር ኤርሚያስ አለሙና ከአቶ ስለሺ ጥላሁን ጋር ቃለ መጠይቅ

<…በዋሽንግተን የተገናኙት ተቃዋሚዎች በአሁኑ ወቅት አገሪቱ ያለችበትን አንገብጋቢ ሁኔታ የተረዱ በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ተጨማሪ ጥፋቶችን ሳያደርስ ተባብረው የጋራ አገር አድን ግብረ ሀይል መስርተዋል ልዩ ልዩ በጋራ የዲፒሎማሲውን ጨምሮ አገር …

Read More

Hiber Radio:የአሜሪካው ፕ/ት ባራክ ኦባማ የመጨረሻ የስንብት ንግግራቸውን ተከትሎ የተሰጡት ዓለማቀፋዊ ድጋፎች እና ነቀፌታዎች (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

የአሜሪካው ፕ/ት ባራክ ኦባማ የመጨረሻ የስንብት ንግግራቸውን ተከትሎ የተሰጡት ዓለማቀፋዊ ድጋፎች እና ነቀፌታዎች (ልዩ ጥንቅር) ህብር ሬዲዮን ከድህረ ገጻችን በተጨማሪ በየቀኑ በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው …

Read More