Hiber Radio: የሕወሓት አገዛዝ በበለሳና በወገራ በአማራ ገበሬዎች ላይ የበቀል እርምጃ ለመውሰድ ተጨማሪ ከፍተኛ የታጠቀ ሀይሉን አዘመተ፣ገበሬዎች አስቀድሞ ራሳቸውን ለመከላከል በወሰዱት እርምጃ 30 የሕወሓት ወታደሮች ተገለዋል
የሕወሓት አገዛዝ በአማራ ክልል የጀመረውን የዘር ማጥፋት ወንጀል በወታደራዊ ሀይል አጠናክሮ ለመቀጠል የጀመረውን አፈሳ፣ግድያና መሳሪያ ማስፈታት ተከትሎ ዛሬ መስከረም 5 ቀን 2009 ዓ.ም በወገራነ በበለሳ በወሰደው ጥቃትበደረሰበት የገበሬ ታጣቂዎች የአጸፋ …
Read More
