Hiber Radio: የአቶ አንዳርጋቸው ባለቤት ስለወቅቱ የኢትዮጵያ ፓለቲካዊ ሁኔታ የሰጡት አስተያየት ና አዲሱ የእንግሊዝ መንግስት ስለ አንዳርጋቸው ፅጌ የሰጠው ምላሽ (ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ
ለድምጽ ማመሳከሪያነት የገባው ወ/ሮ ምስራች ከኣመት በፊት ከሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ሲሆን ሙሉ ሪፖርቱ በአሁኑ ወቅት ባለው ሁኔታ ላይ የሰጡትን ቃለ መጠይቅ መሰረት ያደረገ ነው
Read MoreHiber Radio Las Vegas
ለድምጽ ማመሳከሪያነት የገባው ወ/ሮ ምስራች ከኣመት በፊት ከሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ሲሆን ሙሉ ሪፖርቱ በአሁኑ ወቅት ባለው ሁኔታ ላይ የሰጡትን ቃለ መጠይቅ መሰረት ያደረገ ነው
Read More
ወያኔዎች “ሕዝቡን አረጋጉ፤ ሰላም ፍጠሩ” ወዘተ. እያሉ ቁም ስቅላችሁን እያበሏችሁ እንደሆነ እንረዳለን፡፡ እናንተም እኛም አሳምረን እንደምናውቀው ግን የሕዝባችን ሰላም ያደፈረሰው ራሱ ወሮበላው የወያኔ ቡድን ነው፡፡ በሕዝባችን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት …
Read More
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 29 ቀን 2008 ፕሮግራም <…በሕዝቡ ላይ የታወጀውን የዘር ማጥፋት ተቃውሞ በመሪዎቹ ላይ እርምጃ ወስዶ የሕዝቡን ትግል የተቀላቀለውን ከሁለት ሻምበል በላይ ጦር ሰራዊት የዕምቢታ ጦር የሕዝቡ አጋር ነው …
Read More
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 29 ቀን 2008 ፕሮግራም <…በሕዝቡ ላይ የታወጀውን የዘር ማጥፋት ተቃውሞ በመሪዎቹ ላይ እርምጃ ወስዶየሕዝቡን ትግል የተቀላቀለውን ከሁለት ሻምበል በላይ ጦር ሰራዊት የዕምቢታ ጦርየሕዝቡ አጋር ነው ይሄ እርምጃ …
Read More
Press Release September 2, 2016, Washington, DC Ethiopia is teetering on the edge of a full-scale catastrophe. The TPLF/EPRDF regime, one of the most repressive, bloodthirsty dictatorships in the world …
Read More
< … ሕወሓት ትላንትም የሽብር ተግባራትን ሲፈጽም ነበር ዛሬም ተስፋ ሲቆርጡ በያንን እያደረጉ ነው። በምዕራብ ሐረርጌ በመስጊድ ላይ ያፈነዱት ነገ ተነገ ወዲያ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንም ሊያደርጉት ይችላሉ ተስፋ የቆረጠ ድርጅት …
Read More
<…እነዚህ ቀድሞም ሲቃወሙ የነበሩ ናቸው ።ያደረጉት ትልቅ ነው ቀሪዎቹ የትግራይ ምሁራን የወያኔን ጭፍጨፋ ለምን አይቃወሙም?…> አቶ ኦባንግ ሜቶ ከጋዜጠኛ አብርሃ በላይ ጋር በጋራ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ( አድምጡት) …
Read More
ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ሰሞኑን በተደጋጋሚ እንደዛተው የአማራን ክልል የጦርነት ቀጠና አደርጋለሁ ብሎ ተግባራዊ አድርጓል። ንጹሃን የአማራ ተወላጆችን ህጻናትን ጨምሮ ያለርህራሄ ባሰማራው አጋዚ ታጣቂዎች እያስገደለ ይገኛል።የሕዝባዊ ወያኔ መሪዎች የአጋዚ ጦር …
Read More
“Despite the systematic repression of peaceful protestors, political dissents, journalists and human rights defenders, the absence of efficient and effective grievance redress mechanisms risks plunging the country into further turmoil,” …
Read More
ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …
Read More