Hiber Radio: የፊታችን ዕሁድ ነሐሴ 8 ቀን 2008 በ22 ከተሞች የሕወሃትን የግድያ እርምጃ በመቃወም የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፎች ይደረጋሉ

በጎንደር፣ በባህርዳር እና በደብረ ታቦር የተደረገው ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 8, 2016 22 ከተሞች እንደሚቀጥል አስተባባሪዎቹ አስታወቁ:: በሽዋ:- ደብረብርሃን፣ ደብረሲና፣ አንኮበር፣ ሸዋሮቢት፣ ሸኖ፣ አዲስ አበባ እንዲሁም በጎጃም: ዳንግላ፣ …

Read More

Hiber Radio: በባሕር ዳር ነገ ሰልፍ ይደረጋል ፣ የዐማራ ተጋድሎ ከኹመራ እሰከ ሸበል በረንታ -ገዱ አንዳርጋቸውን በማንሳት ሕወሃት የማያስቆመው ትግል(ሪፖርት በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው)

ባሕርዳር፤ ዛሬ በጎንደር የዋሉት አቶ በረከት ስምዖንና አቶ አዲሱ ለገሠ ዛሬ ማምሻውን ባሕር ዳር መግባታቸው ተሰምቷል፤ ሁለቱ የወያኔ አመራሮች ነገ በባሕር ዳር ከጎንደር እንደተደረገው ተመሳሳይ ስብሰባ መጥራታቸውን ያወቁ የባሕር ዳር …

Read More

Hiber Radio: በአገር ቤት በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተካሄደውን ሰላማዊ ተቃውሞና የአገዛዙን የጥይት ምላሽ አስመልክቶ የዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ዘገባ ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር)በታምሩ ገዳ

በአገር ቤት በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተካሄደውን ሰላማዊ ተቃውሞና የአገዛዙን የጥይት ምላሽ አስመልክቶ የዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ዘገባ ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

Read More

Hiber Radio: ወያኔ ሆይ ልብ ግዛ! … ሕዝብም በእምቢተኝነቱ ይግፋበት!

በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በደብረ ታቦር፣በአዘዞ.፣ በጋይንት የአማራ_ተጋድሎ በተለያዩ ቦታዎች እንደቀጠለ ነው። ጎንደር ክፍለ ሃገር ተጋድሎውን እያፋፋመው ይገኛል። ጎንደር ከተማ አሁንም የጦርነት ቀጠና እንደሆነች ነው። አርማጭሆ ፣ ጠገዴ እና ወልቃይት …

Read More

Hiber Radio: በአማራና በኦሮሚያ ክልል የሚደረጉትን ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፎች ሁሉም እንዲደግፍ ጥሪ ቀረበ፣የሕወሃት አገዛዝ ሕግ ጥሶ ሰልፉን የማደናቀፍ ሩጫው ተቀባይነት አላገኘም

በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በሉት ሃያ አምስት ዓመታት በአማራ በኦሮመ ሕዝቦች ለይ ከሚአደርሰው የከፋ በደል በተጨማሪ ለሕዝቡ ሰላማዊ ጥያቄ የሚሰጠው የጥይት ምልስን ለመቃወም፣ የሕዝብ መብት እንዲከበር ለመጠየቅ በመላው ኦሮሚያ እና …

Read More