Hiber Radio: በሀብታሙ አያሌው ላይ የበቀል እርምጃው ቀጥሏል፣ፍ/ቤቱ ያለ ይግባኝ የራሱን ትእዛዝ ሽሮ ሌላ አዘዘ
በጠና ታሞ ዛሬም ያለ ሕክምና በህመም ማስታገሻ ላይ የሚገኘው የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ አያሌው ከአገር ወጥቶ እንዲታከም ጠቅላይ ፍርድ ቤት በጠየቀው የሐኪሞች ቦርድ ደብዳቤ ላይ ውሳኔ ሳይሰጥ …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በጠና ታሞ ዛሬም ያለ ሕክምና በህመም ማስታገሻ ላይ የሚገኘው የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ አያሌው ከአገር ወጥቶ እንዲታከም ጠቅላይ ፍርድ ቤት በጠየቀው የሐኪሞች ቦርድ ደብዳቤ ላይ ውሳኔ ሳይሰጥ …
Read More
የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 17 ቀን 2008 ፕሮግራም <… ተስፋሁን ሞተም ሆነ ሌላ ስለኔ የተባለውን አልሰማሁም።ኤርትራ ከገባሁ ጀምሮ ችግር አላገኘኝም እንቅፋትም መቶኝ አያውቅም ስራ ላይ ነበርኩ ስልጠና ላይ የተለያየ ግዳጅ ላይ …
Read More
ዐማራ ነኝ ማለታቸው እና በአውሮፕላን የተጓዙበት ቲኬትም በወንጀል ማስረጃነት ቀርቧል የትግራይ ክልል የወልቃይት ጠገዴ የዐማራ ማንነት አስተባባሪ ኮሚቴዎችና የማኅበረሰብ አባላት ላይ የመሠረተው ክስ ዛሬ ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም. ይፋ …
Read More
የሪፖርተሩ የማነ ነጋሽ አንድ ጽሁፍ አስነብቦናል። “የኤርትራ መንግሥት በኢትዮጵያ ከሚከሰቱ ችግሮች ጀርባ ስሙ ለምን ይነሳል?” በሚል ርእስ ሥር። ጽሁፉ ብዙ የተካተቱ ሐሳቦች አሉበት። አገዛዙ ኤርትራ፣ ኤርትራ ለምን እንደሚል የማነ ባቀረባቸው …
Read More
የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እየተጋጋለ ቁርጥ አለ ግምት ከሚሰጡት ስጋታቸውን የሚያነሱትን ጭምር እያስተናገደ ነው:፡ ህብር ሬዲዮም በየጊዜወ የተለያዩ እንግዶችን በወቅቱ የአሜሪካ ምርጫ ላይ ማስተናገዱን አልፎ አልፎ ይቀጥላል: ፡ ከሬዲዮ ፕሮግራሙ ጎን …
Read More
ከሐምሌ 5, 2008 ዓ.ም ጀምሮ የህወሃት አፋኝ ቡድን “የወልቃይት የአማራ ማንነት” ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴ አባልትን ለማፈንና የጎንደርን ህዝብ ለማሸበር ባደረገው የውንብድና ተግባር ጀግናውና ታጋሹ የጎንደር ህዝብ ባሳየው ታላቅ ጀግንነት ለአፈና …
Read More
በአሁኑ ሰዓት አገራችን ኢትዮጵያ ከመቸውም ጊዜ በላይ በከፋ የፖለቲካ ፣ የኢኮኖሚ ና ማህበራዊ ቀውስ ውስጥ ገብታ ትገኛለች። በአንድ አናሳና ጎጠኛ ቡድን እየታመሰች ያለችው አገራችን፤ ህዝቡን በጎሳ፣ በዘር፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካ አመለካከት …
Read More
ሕብር ራድዮ በወቅታዊው የጎንደር ሕዝብ ቁጣ ዙሪያ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተርና የፖለቲካ ተንታኙን ጃዋር መሐመድ እንዲሁም የቀድሞው የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሙሉቀን ተስፋውን አነጋግሯል:: ሊደመጥ የሚገባው ፦
Read More
የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 10 ቀን 2008 ፕሮግራም <… የወልቃይት ጉዳይ ብዙ ሲብላላ የቆየ ነው ። ሕወሓት ያልገባው እነዚህ የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ የኮሚቴ አባላት ታጋዮች የነበሩ በሕዝቡ ውስጥ የተከበሩ ናቸው …
Read More