Hiber Radio: በሚኒሶታና በሉዚያና በፖሊስ የተገደሉት ጥቁሮችን ተከትሎ በዳላስ የቀድሞ የአሜሪካ ወታደር በፖሊሶች ላይ የወሰደው የግድያ እርምጃ ሲቃኝ(ልዩ ዘገባ)

በሚኒሶታና በሉዚያና በፖሊስ የተገደሉት ጥቁሮችን ተከትሎ በዳላስ የተደረገው ተቃውሞና በዳላስ የቀድሞው የአሜሪካ ወታደር በፖሊሶች ላይ የወሰደው የግድያ እርምጃ ሲዳስ(ልዩ ዘገባ) ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ …

Read More

Hiber Radio: የጎንደር ሕዝባዊ አመጽ መነሻ ኮ/ል ደመቀ በጋዜጠኛው ዕይታ

የወልቃይት ጠለምት የአማራ ማንነት ጥያቄ በሰላማዊ መንገድና ራሱ ስርዓቱ ባላከበረው <<ሕገ መንግስት>> የተፈቀደውን መብት በመጣስ፣የይስሙላም ቢሆን የአማራ ክልል የሚባለውን እንደሌለ በመቁጠር የትግራይ ክልል ገዢዎች በማን አለብኝነት ልዩ ሀይልና ደህንነት በመላክ …

Read More

Hiber Radio: ሀብታሙ አያሌው ከሆስፒታል እንዲወጣ ተገደደ፣ ዶክተሮች ከአገር ወጥቶ እንዲታከም የመጨረሻ ውሳኔያቸውን ሰጡ

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ ) በጠና ሕመም ላይ የሚገኘውን ሀብታሙ አያሌው ከአገር ወጥቶ እንዳይታከም በጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የተጣለበት እገዳ እንዲነሳ በአሁኑ ወቅት ተኝቶ የሚገኝበት የካዲስኮ ሆስፒታል ሶስት አባላት አሉት የሐኪሞች ቦርድ …

Read More

Hiber Radio: የጎንደር ሕዝባዊ አመጽን ለማፈን ተጨማሪ ጦር በከተማዋ ገብቷል፣እጄን ለወያኔ አልሰጥም ያሉት የኮ/ል ደመቀ መጨረሻ አልታወቀም፣የአማራ ልዩ ሀይል ወገኑን ከሕወሃት ጦር እንዲከላከል ጥሪ ቀረበ

በጎንደር ከትግራይ የመጡ የደህነት አባላት የወልቃይት የማንነት ኮሚቴ አባላትን አፍነው ለመውሰድ በወሰዱት እርምጃ በጎንደር የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመጽ አሳሰበው የሕወሃት ቡድን ተጨማሪሰራዊት ወደ ስፍራው በማዝመት ተቃውሞውን ለማፈን እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ማምሳውን ጎንደር …

Read More

Hiber Radio: በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅና ረሃብ ከ10.2 ሚሊዮን በላይ ወገን ዛሬም የወገን ያለህ ይላል(ልዩ ጥንቅር)

በኢትዮጵያ የተከሰተው እና ከ10.2 ሚሊዮን በላይ ህዝብን ተረጂ ያድረገው ረሃብ ኣና ድርቅ ዛሬም “የወገን ያለህ” ጥሪን ጋብዟል ።የድርቁ ተጎጂዎች ኣለታዊ ኑሯቸው በከፊል ምን ይመሰላል? በታምሩ ገዳ(ልዩ ጥንቅር)

Read More

Hiber Radio: ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌናና አክቲቪስት ታማኝ በየነ የሕወሃት የደህነት ቢሮ የላከውን ማስፈራሪያና መደለያ እንደማይቀበሉ ገለጹ

የሕወሃት ደህንነት ቢሮ ሀገር ቤት ባሉ ቤተሰቦቻቸው አማካይነት ማስጠንቀቂያ መስጠቱን ተከትሎ አክቲቭስት አርቲስት ታማኝ በየነ እና ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ለሕወሓቱ የደህንነት ሚ/ር አቶ ጌታቸው አሰፋ ግልጽ ደብዳቤ ጻፉ:: “ማናቸውም ማሰፈራሪያና …

Read More

Hiber Radio: ዘ-ሐበሻ የሕወሓትን የሳይበር ጥቃት ተቋቁማ ወደ መረጃ ስርጭት ተመለሰች

ዘ-ሐበሻ ላለፉት ጥቂት ቀናት የሕወሓት የሳይበር ጥቃት ሰለባ ሆና በሐከሮች ከአየር ጠፍታ የቆች ሲሆን የድህረ ገጹ የአይቲ ቡድን ባደረገው አለሰለሰ ጥረት ችግሩ ተፈቶ ሙሉ ለሙሉ ወደ አየር ተመልሳ የወትሮ ወቅታዊ …

Read More

Hiber Radio: ሀብታሙ አያሌው አስቀድሞ ዳኛ የለም በሚል ከአገር ወጥቶ እንዲታከም እንደማይፈቀድለት መናገሩ ተገለጸ፣የሉም የተባሉት ዳኛ ፍርድ ቤት ግቢ ታይተዋል

በከፍተኛ የኩላሊትና በሒሞካይድ ችግር እየተሰቃየ በሀኪሞች ከአገር ወጥቶ እንዲታከም ደብዳቤ በፍርድ ቤት ጥያቄ የተጻፈለት ሀብታሙ አያሌው ዛሬ ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ እንደማይፈቅድለትና ምክንያቱም ከጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ዳኞች አንዱ ዳኛ ዳኜ መላኩ …

Read More