Hiber Radio: “የኤርትራ ባለስልጣናት እንደ ወያኔዎች ዘራፊዎች አይደሉም …ኢሳያስን እንመርጣለን ይላሉ ”አርበኛ ነአምን ዘለቀ የአርበኞች ግንቦት ሰባት የውጭ ግንኙነት ሀላፊ፣“ከሟቹ መለስ ዜናዊ እኩል ሊጠየቁ ለሚገባቸው ጥብቅና መቆም አይገባም ” የ መብት ተሟጋቹ ያሬድ ሃ/ማሪያም

በታምሩ ገዳ የአለማቀፉ ማህበረሰብን እንደሚወክል የሚነገርለት የተመድ የሰብ አዊ መብት አጣሪ ቡደን የኤርትራ መንግስት በዜጎቹ ላይ የተለያዩ ኢ-ሰብ አዊ የሆኑ ድርጊቶችን የፈጽማል ፣ከ400 ሺህ በላይ የአገሪው ዜጎች ለተለያዩ የመብት ረገጣዎች …

Read More

Hiber Radio: የኦርላንዶውን ጥቃት ተከትሎ በቬጋስ ፖሊስ ጥበቃና ቁጥጥሩን ማጠናከሩን አስታወቀ ፣ ሕብረተሰቡ የሚጠረጠሩ ጉዳዮችን ፈጥኖ ሪፖርት እንዲያደርግ ጠይቋል

(ህብር ሬዲዮ)የላስ ቬጋስ ሜትሮ ፖሊስ እንዳስታወቀው በኦርላንዶ ፍሎሪዳ ባለፈው ዕሁድ የተከሰተውን የሽብር ጥቃት ተከትሎ በከተማዋ በተለይም በስትሪፑ ላይ፣ ግብረሰዶማውያን የሚአዘወትሩባቸውን ጨምሮ በተለያዩ ኛኢት ክለቦችና መዝናኛዎች ስፍራ ተጨማሪ ፖሊሶችን ማሰማራቱን ገለጸ። …

Read More

Hiber Radio: በአገዛዙ ተጽዕኖ ወና የቀረው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በኤን.ፒ.አር ጋዜጠኛ ሲቃኝ (ልዩ ዘገባ)

ሟቹ መለስ ዜናዊ የቀመሩት የተቃዋሚዎች እግሮችን የመቁረጥ እቅድ ከኦሮሞ ፈደራሊስት ኮንግረስ(ኦፊኮ)ቢሮ ዘልቋል።በርካታ የኦሮሞ ታጋዮች በሰበብ ባስባቡ ወደ እስርቤት ሲወረወሩ የፓርቲው መሪው ዶ/ር መረራ ጉዲና ግን እስከ አሁን ድረስ ለምን አልታሰሩም …

Read More

Hiber Radio: የ ስብከተ ወንጌል ገበሬው አባ ወልደትንሳኤ አያልነህ በኤጲስ ቆጶስነት ማእረግ ተሾሙ

  “ኤጲስ ቆጶስ ሆይ ለማስተማር ትጋ፣የበደለውንም … ወደ ቤ/ክን መልሰው እንጂ…”ፍትሃ ነገስት በታምሩ ገዳ   ለሰበከተ ወንጌል መሰፋፋት እና ለሃዋሪያዊ ተልእኮ ሲባል ወደ ሰሜን አሜሪካ፣ ካናዳ፣ አወሮፓ፣ ምስራቅ እና ደቡባዊ …

Read More

Hiber Radio: ታላቁ ቡጢኛ፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋችና የሰላም መልዕክተኛ መሐመድ አሊ ሲታወስ (ልዩ ዘገባ)

የዓለማችን የክፈለ ዘመኑ ያታላቆች ታላቅ የነበረው ጥቁር አሜሪካዊው ቡጢኛው መሐመድ አሊ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ አርብ እለት በተወለደ በ74 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። መሃመድ አሊ እንኳን ወዳጆቹ ጠላቶቹ እና ተፎካካሪዎቹ …

Read More

Hiber Radio: የሀብታሙ አያሌው የጤና ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው …ሰው እንዴት ሰውን አስሮ ይህን ሁሉ ግፍ ይፈጽማል ? ቃለ መጠይቅ (ሊያደምጡት የሚገባ)

በቅርቡ ከእስር የተፈታው የቀድሞው አንድነት ፓርቲ አመራር አቶ ሃብታሙ አያሌው እስር ቤት እያለ በደረሰበት እንግልት በደረሰበት ህመም የተነሳ ለህክምናው ወጪ በሚል በዘ-ሐበሻ አዘጋጆች አስተባባሪነት በድረገጽ; በ ሕብር ራድዮ እና አዲስ …

Read More