Hiber Radio: ኢትዮጵያ የኤርትራ ተቃዋሚዎችን እና “ጃሃዲስቶችን “ለማስታጠቅ ፣ ለመደጎም ቃል ገባች፣ ይሔ “የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው ቅኝት”ከየትኛው መንገድ ያደረሰን ይሆን?

በታምሩ ገዳ መቀመጫውን በፈረንሳይ /ፓሪስ በማድረግ ምስጢራዊ ነክ በሆኑ ዲፕሎማሲያዊ ፣ ወታደራዊ እና የኢንቨስትምነት ጉዳዮች ዙሪያ የሚያውጠነጥነው “አፍሪካ ኢንተለጀንሲ” የተባለው መጽሄት በቅርቡ እንደዘገበው በአዲስ አበባ እና በአሰመራ ገዢዎች መካከል ቀደም …

Read More

Hiber Radio: ብፁዕ አባታችን ወደ ችሎት ሲሄዱ እግረ መንገድዎን ቤተ-ክርስቲያን ጎራ ይበሉ-(በያሬድ ሹመቴ)

(ያሬድ ሹመቴ) ሰሞኑን መነጋገሪያ ከሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች መሀል የብፁዕ አባታችን አቡነ ማቲያስ የሰንደቅ ጋዜጣ አዘጋጅ ፍሬው አበበን በወንጀል ከሰው በፍትሀ ብሄር ደግሞ 100 ሺ ብር ካሳ መጠየቃቸው ጉዳይ ነው። ዲያቆን …

Read More

Hiber Radio: በኡጋንዳ ከሚገኝ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት ላይ ከስድስት ዓመት በፊት ጥቃት በማድረስ የሰው ሕይወት የቀጠፉ አሸባሪዎች ሰሞኑን የተላለፈባቸው ውሳኔ ሲዳሰስ(ልዩ ዘገባ)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio: ፈተናን መስረቅ ለስብሃት ነጋ ትግል ለሌላው ወንጀል ያደረገው ማነው ? ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፣ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር

የአገራችን የሰሞኑ አብይ ፖለቲካ መነጋገሪያ <<የ12ተኛ ብሔራዊ ፈተና አስቀድሞ ተሰርቆ መውጣት>> እና ተያይዞ የመጣው የስርዓቱ የተለመደ አስቂኝ መግለጫ ነው። <<ፈተና አልተሰረቀም ፣ፈተናው ተሰርቋል>> የሚሉት መግለጫዎች በእርግጥም አገሪቱን የሚመሯትን ሰዎች አቅም …

Read More

Hiber Radio: እነ ሌ/ኮ መንግስቱ ሃ/ማሪያም እውን የዛሬ 25 ዓመት ከአገር ሲወጡ ፓይለቶቹን አሰገድደው ወይስ ፕ/ቱ ተገደው ነበር?፣“ ሻለቃ ደመቀ ባንጃው አውሮፕላኑ ውስጥ እንደ ዶሮ ጠምዝዘው እንዳይገሉኝ ፈርቼ ነበር” ረዳት አብራሪው ያሬድ ተፈራ

ማስታወሻ፦ዛሬ ብዙሃን ኢትዮጵያውያን በወያኔ ስርዓት ያሳለፉትን ሃያ አምስት ዓመት እያንገሸገሻቸው የቀድሞ ስርዓት የተለወጠበትን ቀን አምርረው ሲጠሉ ይሰማሉ። ለውጥ ጠብቆ የባሰ ሲመጣ ምርጫ ተመኝቶ ምርጫ ሲታጣ የተለመደ ነው። ገና ወያኔ ወደ …

Read More

Hiber Radio: ከፓሪስ ፈረንሳይ ወደ ግብጽ ይበር የነበረው የመንገደኞች መጓጓዣ አውሮፕላን አደጋ እና አውሮፕላኑን እንከሰክሰዋለን የሚለው ምስጢራዊው ዛቻ (ልዩ ዘገባ)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያዊው ነጋዴ ደ/አፍሪካ ውስጥ ሊዘረፈው የመጣ ሌባን ገደለ ተብሎ ለእስራት ተዳረገ

በታምሩ ገዳ በደቡብ አፍርሪካ ከሜዲናይቱ ጆሃንሰበርግ ሰሜናዊ አቅጣጫ ከምትገኘው ዲፕስሎት ከተባለችው ከተማ ውስ ጥ በንግድ ስራ የተሰማራው የ 35 አመቱ ኢትዮጵያዊ ንብርቱን ለመዝረፍ ከመጡ ወሮበላዎች መካክል አንዱን ደብድበህ ገደለሃል የሚል …

Read More