Hiber Radio: ኢትዮጵያ ከጫት ምርት ሽያጭ 1.5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቀዳለች፣ ትርፍ ለማጋበስ ሲባል ብቻ ተተኪው ትወልድ እስከ መቼ ድርስ መሞት አለበት?

በታምሩ ገዳ በበርካታ የምእራብ እና የምስራቅ አውሮፓ አገራት አንዲሁም በሰሜን አሜሪካ ከ ህገወጥ አደናዥ እጾች ተርታ በመፈርጅ የአየር ግዛታቸውን እንዳይረግጥ የህግ ማነቆ የተደርገበት ፣ነገር ግን በምድረ ኢትዮጵያ በሰፋት የሚበቀለው እና …

Read More

Hiber Radio: ድርቅ፣ስደት፣መፈናቀል፣ጎርፍ እና ሞት እያመሰው ያለው ወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ሲዳሰስ (ልዩ ዘገባ)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio: “የታሰረው አካሌ እንጂ ልቤ ቀይ ባሕርን ተሸግሮ ከጓዶቼ ጋር በኤርትራ በረሃ ነው” – እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት)

ግንቦት 7   ከእየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት)   (እየሩሳሌም ተስፋው የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አባል ስትሆን፣ በነብርሃኑ ተክለያሬድ መዝገብ ‹ግንቦት 7›ን ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል ክስ ቀርቦባቸው አሁን የመከላከያ ምስክር …

Read More

Hiber Radio: የስደት ፖለቲካ ትዝብቴ እፍታ | ከሶልያና ሽመልስ (ውይይት መጽሔት)

ማስታወሻ፦ ውይይት መጽሔት ቅጽ 1 ቁጥር ሁለት በቅርቡ ታትማ በአገር ቤት ለንባብ ቀርቧል።በውጭም በኢንተርኔት በዘ-ሐበሻ ድርረ ገጽ ላይ ተሰራጭቷል።በተለይ በአገር ቤት የምትገኙ አንባቢአን ይህቺን አግኝታችሁ አንብቧት። ከመጽሔቷ ውስጥ ጦማሪ ሶሊአና …

Read More

Hiber Radio: በአዲስ አበባ ታስረው የተፈቱት የአፍሪካ ህብረት ዲፕሎማት ናይሮቢ ላይ በድጋሚ ታሰሩ

በታምሩ ገዳ ሚስተር ኦማር ፋሩክ ኦስማን የ ሁለት አገራት ፓስፖርት ባሌቤት ሲሆኑ የ አፍሪካ ሕብረት የዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ያላቸው ናቸው።ታዲያ ሰሞኑን ኬኒያ ውስጥ ካልተከፈለ የሆተል እዳ ጋር በተያያዘ ከፍርድ ቤት ደጃፍ …

Read More

Hiber Radio: ጦርነትን የሸሹ የመኖች ወደ ጅቡቲ ሲኮበልሉ ፣10 ሺህ ኢትዮጵያኖች ወደ የመን ይጎርፋሉ-“ታጣቂዎች አራት ኢትዮጵያዊያኖችን ገንዘብ አምጡ ብለው አይኔ እያየ ገድለዋቸዋል” የሰደተኛው ትውስታ

 በታምሩ ገዳ በሰውዲ አረቢያ መራሹ ጦር የአየር ላይ ድብደባ እና በአርሰ በርስ ጦረነት እየፈራረሰች ያለቸው ጎረቤት የመን ዜጎቿ ነፍሳቸውን ለመታደግ ሲሉ ወደ ጅቡቱ ሲሰደዱ በተቃራኒው ብዛት ያላቸው ኢትዮጵያዊያኖች በአገራቸው እየደረሰባቸው …

Read More

Hiber Radio: ኮፊ አናን ባህር ዳር ላይ ስልጣን ሙጥኝ ያሉ የአፍሪካ አምባገነኖችን ወቀሱ የታምሩ ገዳ (ልዩ ዘገባ)

      ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel …

Read More

Hiber Radio: በካናዳ አልበርት ግዛት ፎርት መክመሪ ከተማን በከፍተኛ ደረጃ የተከሰተውን የሰደድ እሳት አደጋና በዚያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን አስመልቶ ቃለ መጠይቅ

    ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app …

Read More

Hiber Radio: የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ በደረሰበት ጫና ከአገር ተሰደደ ፣ በአገር ቤት በጋዜጣው ስራ አስኪያጅ ላይ ፖሊሶች የግድያ ዛቻ አድርሰውበታል

( ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ )በአገር ቤት የሚታተመው የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሙሉቀን ተስፋው በሚደርስበት ተደጋጋሚ ጫና ባለፈው ሳምንት ከአገር ወጥቶ የተሰደደ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በስዊድን ጥገኝነት መጠየቁ ታውቋል። ጋዜጠኛ …

Read More