Hiber Radio : ደቡብ ሱዳን ለከበባ ገባሁ ያለው የኢትዮጵያ ጦር በግዛቴ ውስጥ የለም አለች ፣የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ስራ አስኪያጅ የጸጥታ ሀይሎች ሊገድሉት መዛታቸውንና ክትትል እየተደረገበት መሆኑን ገለጸ፣ ኦብነግ ኢትዮጵያ እየታመሰች ነው ይላል የሚሉና ሌሎችም ዜናዎች ልዩ ልዩ ወቅታዊ ዝግጅቶች በፕሮግራሙ ተካቷል አድምጡት

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 30 ቀን 2008 ፕሮግራም               እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳቹ! አራት ለኦሮሞ ሕዝብ ነጻነት የሚታገሉ ተቃዋሚ ድርጅቶች በቅርቡ በሚኒሶታ ላይ ባደረጉት ስምምነት በጋራ ለመታገል ወስነዋል። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር፣ …

Read More

Hiber Radio: ኦቲዝም እና ልጆቻችን (ቃለ መጠይቅ ከሕክምና ባለሙያ ፣ከወላጅና ከስነ ልቦና ባለሙያ ጋር)

  ኦቲዝም ምንድነው ከሚለው ጀምሮ የተለያዩ ጥያቄዎችን በማንሳት ተወያይተናል። ያሳለፍነው ወር የኦቲዝም መታሰቢያ በመሆኑ በመላው ዓለም በልዩ ልዩ መልኩ ቀኑ ታስቦ ሰዎች የተሳለ ግንዛቤ እንዲያገኙ ጥረት ይደረጋል። ህብር ሬዲዮም ላለፉት …

Read More

Hiber Radio: ድሮ እና ዘንድሮ በ ጀግኖቹ አርበኞቻቸን የኑሮ እይታ ሲነጻጸሩ

በታምሩ ገዳ በንጉሱ ዘመን ፦”የኢትዮጵያ አርበኞች ሰለማነነታቸው አስመስክረው የከተማ ቦታ እና የእርሻ መሬት ይሰጣቸው ነበር።” በደርግ ዘመን፦” ጀግኖቹ አርበኞች እርቃናቸውን ቀሩ፣የጀግነነት ኒሻናቸውን በእየ መስጊዱ እና በእየ ቤተክርሲቲያኑ ደጃፍ እያነጠፉ ይለምኑ …

Read More

Hiber Radio : ኢትዮጵያዊያንን በግፍ የገደለው አይሲስ ሶማሊያ ውስጥ አየተንቀሳቀሰ መሆኑ ይፋ ሆነ፣“የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ማንም ሊያስተምራቸ በጭራሽ አይችልም”ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

በታምሩ ገዳ የዛሬ አንድ አመት በሊቢያ በርሃ እና የባህር ዳርቻው ላይ 30 የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን ወንድሞቻቸንን የኢ/ኦ /ተ/ ቤ/ክ እምነታቸውን እንዲ ቀየሩ አሊያም ሞት እንደሚ ጠብቃቸው ዛቻ ቢደርባሳቸውም “ ሃይማኖታችንን በጭራሽ …

Read More

Hiber Radio: ዶናል ትራምፕ በጸረ ሙስሊሞች እና በጸረ ስደተኞች አቋማቸው ይገፉበት ይሆን? በታምሩ ጋዳ (ልዩ ዘገባ)

  ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store …

Read More

Hiber Radio: በኢትዮጵያ በኑሮ ውድነቱ ሳቢያ በዓል ብዙሃኑን ሕዝብ የሚያሳቅቅ መሆኑ ተገለጸ፣ኢትዮጵያ ሰራዊቷን በ/ደ/ሱዳን ግዛት ውስጥ እንዳታስገባ የአገሪው ማህበረሰብ ተወካዮች አጥብቀው አስጠነቀቁ፣ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ገዚዎች ዛሬም ቀንደኛ የነጻ ፕሬስ ጠላቶች ተብለው ተፈርጀዋል ሌሎችም ዜናዎችና ሙሉ ፕሮግራሙን አድምጡ

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 23 ቀን 2008 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ <…በዓሉ ለብዙሃኑ ሕዝብ የሚያሳቅቅ ነው።የኖሮ ውድነቱ የሕዝቡን መቸገር ታዋለህ። ይህ ሲባል ዓመቱን በሙሉ በዓል የሆነላቸው ጥቂቶች …

Read More

Hiber Radio: ሁበርና ሊፍትን እንደ ሙሉ ስራ መስራት ይቻላል? ቃለ መጠይቅ በቬጋስ ከሙሉ ጊዜ አሽከርካሪ ጋር

ህብር ሬዲዮ ሁበርና ሊፍት በላስ ቬጋስ ሕጋዊ ሆነው ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት ከመስጠታቸው በፊትም ሆነ በሁዋላ የተለያዩ ቃለ መጠይቆችና ውይይቶችን ስናደርግ ቆይተናል። በአብዛናው በትራንስፖርት ኢንዱስትሪ ላይ የተሰማሩ ወገኖቻችን በተለይ የታክሲ ስራውን …

Read More

Hiber radio: ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳና ሳዲቅ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ | በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ ቁጣ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? – ያዳምጡት

በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? የተቃውሞው መሪዎች ማንነት አለመታወቅ ወይስ ሌላ? ሕዝባዊ ተቃውሞው ተገቢውን ውጤት እንዳያመጣ አድርጎታል? የትግሉ መሪዎችን ፣ የተቃዋሚዎች ሚናና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ከጋዜጠኛ …

Read More

Hiber Radio: በጋምቤላው ጭፈጨፋ የደ/ሱዳን ሹመኞች እጅ መኖሩን አንድ የአገሪቱ የጦር ጄ/ል አጋለጡ፣“ ባለሰልጣኑ በጋምቤላው ጭፍጨፋ ዙሪያ አካፋን አካፋ ብለው መጥራት ይገባቸዋል” ሌ/ጄኔራል ዲቪድ ያ ኡ ያ ኡ ፣ኢትዮጵያ ዛሬም ለባእዳኖቹ ምቹ አልጋ ፣ለልጆቿ ግን ቀጋ የመሆኑዋ ጉዳይ እያነጋገረ ነው

በታምሩ ገዳ ከሳምንት በፊት በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ በጋምቤላ ክልላዊ መስተዳደር በሚገኙ የኑኢር ማህበረሰብ ላይ ከጎረቤት ደ/ሱዳን አንደመጡ የሚነገረላቸው እጅግ ዘመናዊ የጦር መሳሪያ እና የደ/ሱዳን የመከላከያ ሰራዊቱን የድምብ ልብስ ያጠለቁ መሆናቸው …

Read More

Hiber radio: ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የሜዲትራኒያን ባህር ስለበላቸው ወገኖች አሳዛኝ መጨረሻ (ልዩ ጥንቅር)

በሜደትራኒያን ባሕር ላይ ሰሞኑን በተከሰተው የሰደተኞች እልቂት በርካታ ኢትዮጵያዊያኖች ሰለመኖራቸ፣ አሳዛኙ ድርጊት ሲፈጸም በሰፍራው የነበርው   ባለቤቱን እና ህጻን ልጁን ያጣው ኢትዮጵያዊ ሰደተኛ መሪር ትዝታው የተዳሰሰበት ዘገባ (ልዩ ጥንቅር)  

Read More