Hiber radio: የዘንድሮዋ ግንቦት 20 – እስክንድር ነጋ ፤ የሕሊና እስረኛ (ከቃሊቲ)- ለኢትዮጵያ የነገ ዕጣ የሚጨነቁ ሁሉ ሊያነቡት የሚገባ

  ይኸው የወርሃ ሚያዝያ 2008ን የመጀምሪያ ሳምንት አገባደድን:: ግንቦት ተንደርድሮ እየመጣ ነው:: ኢሕአዴግ ሥልጣን የያዘበትን 25ኛ ዓመት ለማክበር ደፋ ቀና ማለት ጀምሯል:: ሩብ ምዕተ ዓመታትን በታላቁ ቤተመንግስት ማሳለፍ ቀላል አይደለም:: …

Read More

Hiber Radio: አንድነት ፤ አንድነት ስንል ከአራባ ዓመታት በላይ አሳልፈናል—ፈቃደኛነት ካለ ለመተባበር ይቻላል( ሁሉም ሊያነበው የሚገባ)

አክሎግ ቢራራ (ዶር) እኛ ለኢትዮጵያና ለመላው ሕዝቧ ቆመናል የምንለው ሁሉ አንድነት፤ አንድነት፤ ህብረት፤ ህብረት ስንል ከአርባ ዓመታት በላይ አሳልፈናል። አንድም ውጤት አላስገኘነም። የፖለቲካ ባህላችን ድርጅትን ፈጥሮ መከፋፈል፤ ማጥፋት፤ መተካትና መጠላለፍ …

Read More

Hiber Radio: የአሜሪካዊው ፕ/ታዊ ተወዳድሪ ዶናልድ ትራምፕን ለመግደል የዛተ ታሰረ

በታምሩ ገዳ በመጪው ሕዳር 2016 እኤአ አሜሪካ በወቅቱ ፕሬዘዳንቷ ባራክ ኦባማ ፋንታ አዲስ ፕ/ት ለማግኘት የሚያሰችላትን ምርጫ ታካሔዳለች ተብሎ የጠበቃል። ታዲያ በዚህ መጠነ ሰፊ ገንዘብ እና ጉልበት በሚጠይቀው የመረጡኝ ዘመቻ …

Read More

Hiber Radio: በቅርቡ ከእስር ለተፈታው ወጣቱ ታጋይ ሃብታሙ አያሌው ለኩላሊት ሕክምና የሚሆን ገንዘብ በኢንተርኔት መሰባሰቡ ቀጥሏል፣ ሁሉም የአቅሙን እንዲያዋጣ ጥሪ ቀርቧል

በስልጣን ላይ ባለው አገዛዝ በፈጠራ የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶበት በ እስር ቤት ከቆየ በኋላ በቅርቡ ጉዳዩን በውጭ ሆኖ እንዲከታተል የተፈታው የቀድሞ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ወጣቱ ፖለቲከኛ  ሃብታሙ አያሌው …

Read More

Hiber radio: በጋምቤላ ከተማ ውጥረት እንደነገሰ ነው አንዲት ኢትዮጵያዊት በደቡብ ሱዳን ስደተኛ በከተማው በአሰቃቂ ሁኔታ ግድያ እንደተፈጸመባት ተነገረ፣በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ ለመከላከል በቂ እርዳታ ያልተገኘው በአገዛዙ ግዴለሽነት ለጋሾች በመዘናጋታቸው መሆኑ ተገለጸ የሚሉና ሌሎችም ዜናዎችና ወቅታዊ ዘገባዎች በሙሉ ፕሮግራሙ ተካቷል

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 16 ቀን 2008 ፕሮግራም <… ሰራዊቱ ከጋምቤላ የተወሰዱትን ህጻናት ለማስለቀቅ ከበባ ፈጽማል የሚሉት ነጭ ውሸት ነው።የኢትዮጵያ ሕዝብን ማታለል አካባቢውን አያውቁም ብሎ ማታለል ነው።ግድአውና አፈናው የተካሄደው ጃካዋ የሚባል …

Read More

Hiber Radio: ጠ/ሚ/ር ሃይለማሪያም በጋምቤላው ጭፍጨፋ የደቡብ ሱዳን ጦር እጅ ስለመኖሩ መረጃ ደርሷቸዋል ተባለ፣ቤተሰቦቻቸን ሲጨፈጨፉ ምላሹ ዝመታ ከሆነ እንዴት የዚህች አገር ልጆች ልንባል ይቻለናል?” ለጠ/ሚ/ሩ ከተላከ የቅሬታ ደብዳቤ የተቀነጨበ

በታምሩ ገዳ ባለፈው አርብ ከ ጎረቤት ደ/ሱዳን እንደመጡ የተነገረላቸው ፣ እጅግ ዘመናዊ የጦር መሳሪያ እና የሱዳን የመከላከያ ሰራዊት የደምብ ልብስ እንደለበሱ የሚነገሪላቸው ከ አራት ሺህ በላይ ታጣቂዎች የኢትዮጵያ ሉእላዊ የግዛት …

Read More

Hiber Radio: በሊቢያ በረሃዎች እና የባሕር ዳርቻዎች ላይ የዛሬ ዓመት በአረመኔዎቹ አይሲስ ታጣቂዎች በግፍ ስለተገደሉት 30 የሚጠጉ ወገኖቻችን ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ቁርዓኑስ? ስለ ከፈሉት ሐይማኖታዊና ኢትዮጵያዊ ተጋድሎ የሚዘክር መሰናዶ(ልዩ ጥንቅር)

  ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store …

Read More

Hiber Radio: ለጋምቤላው እልቂት ሳሞራ የኑስ እና ጄኔራል አብርሃ ማንጁስ ተጠያቂዎች መሆናቸው ተገለጸ፣ ከግድያው የተረፉ እማኞች የክልሉን የዘገየ እርምጃ አውግዘዋል ሌሎችም ዜናዎችና ሙሉ ፕሮግራሙን ያዳምጡ

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 10 ቀን 2008 ፕሮግራም <… በጋምቤላ የተከሰተው ግድያ ድንገተኛ አደጋ አይደለም በተደጋጋሚ እየተሰነዘረ የነበረ ጥቃት ነው።  ራሳቸው የሕወሓት ባለስልጣናት የሚያውቁት ነው። ጠረፍ ጠባቂ ማድረግ ሰራዊት እዛ መኖር …

Read More

Hiber Radio : ከአፍሪካ አገሮች እስከ ምዕራባውያን አገሮች የተዘረጋው ዓለም አቀፍ የጉቦ የማቀባበል ቅሌትና ግንባር ቀደም ተጠያቂው ዩኒ ኦይል ኩባንያ ገበና ሲፈተሽ (ልዩ ጥንቅር)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio: የእንግሊዝ መንግስት ለሕወሓት ኢህአዴግ አገዛዝ ደህንነት ማጠናከሪያ የሚሰጠው ዕርዳታ በተዘዋዋሪ መንገድ አቶ አንዳርጋቸውን ለማሳፈን ውሏል ሲሉ የመብት ተሟጋቾች አጋለጡ (ልዩ ሪፖርታዥ)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More